Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በይፋ ስራውን ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በይፋ ስራውን ጀመረ፡፡ ቦርዱ በዛሬው እለት ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ እዝ አባላት ጋር የተወያየ ሲሆን በቀጣይ ቀናትም የመስክ ምልከታ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡ በመድረኩም የአስቸኳይ…

 በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመከላከል በዘርፉ ያለውን ኢንቨስትመንት ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል የምታደርገው ጥረት ስኬታማ እንዲሆን የአፍሪካ ሀገራት ለዘርፋ የሚያደርጉትን ኢንቨስትመንት ማስፋት እንዳለባቸው የአፍሪካ ህብረት ገለፀ፡፡ የህብረቱ የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የብሉ ኢኮኖሚና የዘላቂ ልማት…

አምባሳደር ተፈሪ ከዓለም ዓቀፍ የስኳር ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ከዓለም ዓቀፍ የስኳር ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጆስ ኦራይቭ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም አምባሳደር ተፈሪ በኢትዮጵያ ያለውን የለውጥ ሒደት በተመለከተ ገለጻ አድርገዋል። በተለይም የስኳር ፋብሪካዎችን…

በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርኦ ሀሰን በገላን ከተማ የበላይነህ ክንዴ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ…

የትኛውም ጥያቄ ምላሽ የሚያገኘው በግጭትና ሁከት ሳይሆን ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት ነው – ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትኛውም ጥያቄ ምላሽ የሚያገኘው በግጭትና ሁከት ሳይሆን ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት ነው ሲሉ በአማራ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) ገለፁ። ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) በአማራ ክልል…

በኢትዮጵያ ያለው ኢንዱስትሪያላይዜሽን አበረታች ነዉ – ቻይናውያን ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለው ኢንዱስትሪያላይዜሽን አበረታች መሆኑን የቻይና ፔኪንግ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለፁ፡፡ ምሁራኑ ይህን የገለፁት ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የትራንስፎርሜሽንና ዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ኃላፊ ፍፁም ከተማ ጋር በተወያዩበት…

አቶ ሙስጠፌ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በዓለም የምግብ ፕሮግራም ከፍተኛ አማካሪ ማርክ ጎርዶን ከተመራ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ በክልሉ የምግብ እርዳታ አቅርቦት ፕሮጀክትን ለማሻሻልና መልሶ ለማስጀመር ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡…

ሳፋሪኮም የሞባይል ገንዘብ ማስተላለፊያ ‘ኤም-ፔሳ’ አገልግሎትን ዛሬ በይፋ ያስጀምራል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም የአፍሪካ ትልቁ የሞባይል ገንዘብ ማስተላለፊያ 'ኤም-ፔሳ' አገልግሎትን ከሶስት ወራት በኋላ ዛሬ በይፋ አገልግሎት ላይ እንደሚያውል ገለጸ። አገልግሎቱ ለሦስት ወራት በሙከራ የቆየ፣ ቴክኒካል ዝግጁነቱን ያጠናቀቀ፣ ከባንኮች ጋር ቁልፍ…

በሶማሌ ክልል ከ476 ሺህ በላይ የመማሪያ መጽሐፍት ታትሟል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016 የትምህርት ዘመን ለተማሪዎች ከሚያስፈልጉ 971 ሺህ 102 መጽሐፍት 476 ሺህ 102 ያህሉ መታተማቸውን የሶማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቀሪው በኅትመት ሂደት ላይ መሆኑን የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አብዱላሂ ኢልሚ…

አንዲት ላም 3 ጥጃዎችን በአንድ ጊዜ ወለደች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሸነን ኮሉ ወረዳ አንዲት ላም ሶስት ጥጃዎችን በአንድ ጊዜ መውለዷ ተሰምቷል፡፡ የላሟ ባለቤት ወይዘሮ አሻ አሊይ÷ ላሚቱ ከዚህ ቀደም በአንድ ጊዜ ሁለት ጥጃዎችን ወልዳ እንደነበር አስታውሰዋል፡፡ አሁን ላይም በአንድ…