Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አምባሳደር ደመቀ አጥናፉ ከህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የልማት አጋርነት አስተዳደር ረዳት ፀሀፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደመቀ አጥናፉ ከህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የልማት አጋርነት አስተዳደር ረዳት ፀሀፊ ከሆኑት አቢላሻ ጆሺ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው የህንድ ቴክኒካል እና ኢኮኖሚ ትብብር ፕሮግራምን በኢትዮጵያ ማጠናከር በሚቻልበት…
19ኛው የአፍሪካ የአካባቢ ሚኒስትሮች መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የአፍሪካ የአካባቢ ሚኒስትሮች መደበኛ ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል::
ጉባኤው "የአፍሪካን የአካባቢ ችግሮች ለመፍታታት ዕድሎችን መጠቀም፣ ትብብርን ማጎልበት" በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በጉባኤው መክፈቻ…
በክልሉ የመማሪያ መጽሐፍትን በወቅቱ ለማቅረብ በቅንጅት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016 የትምህርት ዘመን የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍትን በወቅቱ ለተማሪዎች ለማድረስ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ።
ለትምህርት ዘመኑ 1 ሚሊየን 506 ሺህ 957…
በአስቸኳይ ሙስና መከላከል ሥራ 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአስቸኳይ ሙስና መከላከል ሥራዎች ከ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የፌዴራል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ በለጠ ብርሃኑ እንደገለጹት÷ በበጀት…
ባህርዳር ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴዋ በመመለሷ መደበኛ አገልግሎቶች መሰጠት ጀምረዋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህርዳር ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴዋ በመመለሷ መደበኛ አገልግሎቶች መሰጠት ጀምረዋል።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን ተከትሎ የሀገር መከላከያ ሰራዊት በባህርዳር ከህዝቡ ጋር በመቀናጀት ሠላም የማስከበር ስራ እያከናወነ ሲሆን ከተማዋ ወደ ሰላማዊ…
ባህርዳር ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴዋ በመመለሷ መደበኛ አገልግሎቶች መሰጠት ጀምረዋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህርዳር ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴዋ በመመለሷ መደበኛ አገልግሎቶች መሰጠት ጀምረዋል።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን ተከትሎ የሀገር መከላከያ ሰራዊት በባህርዳር ከህዝቡ ጋር በመቀናጀት ሠላም የማስከበር ስራ እያከናወነ ሲሆን ከተማዋ ወደ ሰላማዊ…
በትግራይ ክልል የተከሰተውን የአምበጣ መንጋ ለመከላከል የተቋቋመው ግብረ-ሃይል ስራ ጀምሯል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የተከሰተውን የአምበጣ መንጋ ለመከላከል በክልል ደረጃ ግብረ-ሃይል ተቋቁሞ ስራ መጀመሩን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ-መስተዳድር ጌታቸው ረዳ አስታወቁ።
ህብረተሰቡ በሰብልና ደን ላይ የተከሰተውን የአምበጣ መንጋ በመከላከል ሂደት…
በባዮና ኢነርጂ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ችግር ፈቺ የሆኑ 48 የምርምር ስራዎች እየተካሄዱ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽን ምርምርና ስርጸት አቅምን ለማጎልበት እና ተጠቃሚነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቀው፥ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ችግር ፈቺ የሆኑ የምርምር…
በትራፊክ አደጋ 3 የአንድ ቤተሰብ አባላትን ጨምሮ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ሚሌ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሶስት የአንድ ቤተሰብ አባላትን ጨምሮ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
አደጋው ከሚሌ ከተማ 14 ሰዎችን አሳፍሮ ወደ ሰመራ ከተማ በመጓዝ ላይ የነበረ መለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከከባድ መኪና…
ሁለንተናዊ የጤና አገልግሎትን ለማሻሻል እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ዶ/ር ሊያ ታደሰ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቱን ሁለንተናዊ የጤና አገልግሎት ለማሻሻል እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ።
ሚኒስትሯ በአዲስ አበባ የሚገነባውን የባዮ ባንክና የላቦራቶሪ የጥራት ማረጋገጫ ናሙናዎች ማምረቻ ማዕከል…