Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከ454 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች አማካኝነት ከ454 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በተጨማሪም የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 11 ግለሰቦችና 4 ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል…
በትግራይ ክልል አስቸኳይ የሰብዓዊ ዕርዳታ እየቀረበ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግሥት በትግራይ ክልል አስቸኳይ የሰብዓዊ ዕርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የምግብ ድጋፍ እያቀረበ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ የቅድመ ዝግጅትና አስቸኳይ ግብረ-መልስ ዳይሬክተር…
ከለውጡ ወዲህ በሶማሌ ክልል ስኬታማ ሥራዎች መከናወናቸው ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከለውጡ በኋላ በሶማሌ ክልል የተገኘውን ሰላም ተከትሎ በመሰረተ ልማት፣ በኢንቨስትመንት እና በተለያዩ ዘርፎች ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸው ተገለጸ፡፡
በሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ኡስማን የተመራ የክልሉ እና የፌደራል መንግሥት…
በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተያዘ ማዳበሪያ ለወጣቶችና አርሶ አደሮች እየተሰራጨ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር ከተያዘ 453 ኩንታል ማዳበሪያ ከፊሉ በእርሻ ዘርፍ ሥራ ለተፈጠረላቸው ወጣቶች እና አርሶ አደሮች እየተላለፈ መሆኑ ተገለጸ፡፡
ከፊሉ ማዳበሪያ ደግሞ በሕግ አግባብ ውሳኔ እስከሚሰጠው እየተጠበቀ መሆኑን…
የ12ኛ ክፍል 2ኛ ዙር ተፈታኞች ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሁለተኛ ዙር ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው፡፡
የ2ኛው ዙር (የተፈጥሮ ሣይንስ) ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተና ወደሚወስዱበት ዩኒቨርሲቲ ማቅናት የጀመሩት ትናንት ሲሆን ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡…
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ሥራውን ዳግም ለመጀመር ተማሪዎቹን ጠራ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አክሱም ዩኒቨርሲቲ በጦርነቱ ምክንያት አቋርጦት የነበረውን የመማር ማስተማር ሥራ ዳግም ለመጀመር ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቆ ተማሪዎቹን ለምዝገባ ጠርቷል፡፡
በዚህም 3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናቸው መደበኛ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች፣ ሁሉም የሕክምና…
ሞሮኮ ከኢትዮጵያ ጋር በባንክና ሌሎችም መስኮች በትብብር እሰራለሁ አለች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞሮኮ ከኢትዮጵያ ጋር በባንክና ሌሎችም መስኮች በትብብር እንደምትሰራ በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ኔዛ አሎዩ ምሃምዲ ገለጹ።
በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ኔዛ አሎዩ ምሃምዲ፥ የሁለቱ ሀገራት ዘርፈ ብዙ የትብብር መስኮች በውጤታማነት መቀጠላቸውን…
የቻይና የህክምና ቡድን በምስራቅ ኢንዱስትሪ ዞን ለሚሰሩ ሰራተኞች ነጻ የሕክምና አገልግሎት እየሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የህክምና ቡድን በምስራቅ ኢንዱስትሪ ዞን ለሚሰሩ ሰራተኞች ነጻ የምርመራና ሕክምና አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡
"የኢትዮጵያ ሰራተኞችን ጤና እንጠብቃለብን" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ያለው ነፃ ሕክምና በቻይና እና በኢትዮጵያ…
የአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ተማሪዎችን አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 6 ሺህ 244 ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡
በምረቃ ስነ-ስርዓቱ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይን ጨምሮ ሌሎች የከተማ…
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ የአንበጣ መንጋን ጉዳት የሚከላከል ግብረ ሃይል አቋቋመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው ዕለት አስቸኳይ ስብሰባ አካሂዷል፡፡
ካቢኔው በስብሰባው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ የትግራይ ክልል አካባቢዎች በተለይም በአፋር ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች የአንበጣ መንጋ እንደታየ ገምግሟል፡፡…