Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የዒድ አል ፈጥር በዓል በጋምቤላ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በጋምቤላ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተከብሯል። የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉን በጋምቤላ ስታዲየም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች አክብረዋል።

የዒድ አል ፈጥር በዓል በጅማ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በጅማ ከተማ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሯል። በዓሉ የዒድ ሶላትን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት የተከበረው። በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ በጅማና አከባቢዋ የሚገኙ…

ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘላቂ ሰላምና ብልፅግናን ዕውን ለማድረግ ተሳትፎውን ሊያጠናክር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘላቂ ሰላምና ብልፅግናን ዕውን ለማድረግ በሚከናወኑ ተግባራት ተሳትፎውን አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ ገለጹ። 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በድሬዳዋ ከተማ…