Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 6ኛ ዙር የዲፕሎማቶች ስልጠና ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስድስተኛ ዙር ሰልጣኝ ዲፕሎማቶችን ስልጠና በዛሬው ዕለት አስጀምሯል።
በመርሐ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስን (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
ስልጠናው ለቀጣይ 4 ወራት…
የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ከቅዳሜ ጀምሮ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ከቅዳሜ ጀምሮ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ የምክክር መድረኩን ከመጋቢት 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ ለማካሄድ ዝግጅት እያደረገ…
በኢትዮጵያ ሃይማኖት እኩልነትና መቻቻል መስፈኑን አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ መንግስት የሃይማኖት ነጻነትና መቻቻልን ማስፈን ተችሏል ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ።
ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳሉት፥ ሕዝበ ሙስሊሙ ለበርካታ ዘመናት ያነሳቸው የነበሩ የሃይማኖት ነጻነት ጥያቄዎች በጠቅላይ…
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አድማ መከላከል አባላት የጎንደር አብያተ መንግሥታትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የ33ኛ ዙር የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት የጎንደር አብያተ መንግሥታትን እና የከተማዋን የኮሪደር ልማት ሥራዎች ጎብኝተዋል።
ጎብኚዎቹ በጎንደር ከተማ እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የተመደቡ የ3ኛ ሻለቃ የአድማ…
የወንድማማችነት እሴትን በማጠናከር ለሀገር ሰላምና እድገት በጋራ መስራት ይገባል -የዒድ አልፈጥር በዓል ተሳታፊዎች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአብሮነትና የወንድማማችነት እሴትን በማጠናከር ለሀገር ሰላምና እድገት በጋራ መስራት እንደሚገባ የአዲስ አበባ የዒድ አል ፈጥር በዓል ተሳታፊዎች ገለጹ።
1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የሶላት ሥነ-ሥርዓት በርካታ የእምነቱ ተከታዮች…
አረንጓዴ አሻራ ለዘላቂ የልማት ግቦች መሳካት ትልቅ አቅም መፍጠሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለዘላቂ የልማት ግቦች መሳካትና ለአካባቢ ጥበቃ ትልቅ አቅም እየፈጠረ እንደሚገኝ የአረንጓዴ አሻራ ብሔራዊ የቴክኒክ ኮሚቴ አስተባባሪ አደፍርስ ወርቁ (ዶ/ር) ገለጹ።
አደፍርስ ወርቁ (ዶ/ር) እንዳሉት÷የአረንጓዴ…
የኢትዮጵያን ከፍታ እውን ለማድረግ በትኩረትና በትብብር መስራት ይገባል- ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታለመው የኢትዮጵያ ከፍታ እና ብልጽግና እውን እንዲሆን በትኩረት እና በትብብር መስራት ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ከንቲባ አዳነች 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አል ፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ በከተማዋ…
ከንቲባ አዳነች የዒድ አል ፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አል ፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል።
ከንቲባ አዳነች በቦሌ ክ/ከተማ ተስፋ ብርሃን ቁጥር 2 የምገባ ማዕከል በመገኘት…
1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በድምቀት ተከብሮ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል።
ፌደራል ፖሊስ በዓሉ በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱት ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ለእስልምና…
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
በመልዕክቱም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ ሲል…