Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በዓለም ሥርዓት ውስጥ ተወዳዳሪ ለመሆን ትምህርት ቁልፍ መሣሪያ ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ሥርዓት ውስጥ ተወዳዳሪ ለመሆን ትምህርት ቁልፍ መሣሪያ ነው ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ።
ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት “ጥራት ያለው ትምህርት ለትውልድ” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ባለው የክልሉ የትምህርት…
200 ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረችው ጀልባ በካናሪ ደሴቶች መጥፋቷ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 200 ሰዎችን አሳፍራ ወደ ስፔን ስትጓዝ የነበረችው ጀልባ ፍለጋ እንደቀጠለ መሆኑን የስፔን የነፍስ አድን ሰራተኞች አስታወቁ።
ከደቡባዊ ሴኔጋል ተነስታ ወደ ካናሪ ደሴት እያመራች ነበር የተባለችው የአሳ ማጥመጃ ጀልባ ህጻናትን ጨምሮ 200…
በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ በባህርዳር የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኘ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚስትር አህመድ ሺዴ የተመራ የፌደራል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ በባህርዳር ከተማ እየተገነቡ ያሉ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኘ ነው፡፡
በጉብኝት መርሐ ግብሩ የባህርዳር ከተማ ከንቲባ ድረስ ሳሕሉ (ዶ/ር) እና ሌሎች የክልሉ…
በአማራ ክልል የ2015/16 የሩዝ ክላስተር ዘር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የ2015/16 ምርት ዘመን የሩዝ ክላስተር ዘር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ እየተካሄደ ነው፡፡
ሩዝ ሰብልን በማስፋፋት ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥም እንዲሁም ለገበያ…
ጨፌ ኦሮሚያ 5ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሔድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ 6ኛ የስራ ዘመን ሁለተኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ በአዳማ ከተማ መካሔድ ጀምሯል፡፡
ለሁለት ቀናት በሚካሄደው ጉባዔ÷የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውይይት ተደርጎ ውሳኔዎች ይተላለፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የበጀት ዓመቱ የክልሉ መንግስት…
በአዲስ አበባ በእሳት አደጋ የ2 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ላምበረት መናኸሪያ አካባቢ በአንድ ሆቴል ላይ በተከሰተ የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ።
የእሳት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሱዳን ተፋላሚ ሀይሎችን ለማደራደር መሪዎች አዲስ አበባ ገብተዋል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳንን የዕርስ በርስ ግጭት ለመፍታት ተፋላሚ ሀይሎችን ለማደራደር በነገው እለት በአዲስ አበባ በመሪዎች ደረጃ ውይይት ይካሄዳል።
በዚህ ውይይት የሚሳተፉ የተለያዩ አገራት መሪዎች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ…
በደርባን የ1ዐ ኪሎሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮያዊቷ አትሌት ያለምዘርፍ አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውቷ አትሌት ያለም ዘርፍ የኋላው ድል ቀንቷታል።
አትሌቷ ርቀቱን 30 ደቂቃ ከ46 ሴኮንድ በመግባት ነው ቀዳሚ ሆና ያጠናቀቀችው።
የ21 አመቷ አትሌት በስፔን ካስቴሎ…
ከጥቃቅን ወደ መካከለኛ ለተሸጋገሩ 377 ስራ ፈጣሪዎች እውቅና ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቃቅን ወደ መካከለኛ ለተሸጋገሩ 377 ስራ ፈጣሪዎች እና 60 የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ ባለሙያዎች እውቅና እና ሽልማት ተሰጥቷቸዋል፡፡
እውቅና የተሰጣቸው ኢንተርፕራይዞች በስራቸው ከ5 ሺህ በላይ ለሆኑ ወጣቶች የስራ እድልን የፈጠሩ…
የአዲስ አበባ ከተማ የ2016 በጀት 140 ነጥብ 29 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 ዓ.ም በጀት 140 ነጥብ 29 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ፡፡
የከተማዋ ምክር ቤት የከተማ አስተዳደሩን የ2016 ዓ.ም በጀት አመት 140 ነጥብ 29 ቢሊየን ብር በጀት በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡
ከቀረበው…