Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እና ባሕሬን በቱሪዝም ዘርፍ በጋራ ለመሥራት መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ባሕሬን በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር ለመሥራት በሚቻልበት ሁኔታ መከሩ፡፡ በባህሬን የኢትዮጵያ ቆንስል ጄኔራል አምባሳደር ሽፈራው ገነቲ ከባሕሬን የቱሪዝም ሚኒስትር ፋጢማ አልሳይራፊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ በተመድ…

እስከ ሐምሌ 23 ድረስ ከ3 ሚሊየን ኩንታል በላይ ተጨማሪ ማዳበሪያ ከውጭ እንደሚጓጓዝ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ፊታችን ሐምሌ 23 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ ከ3 ሚሊየን 685 ሺህ ኩንታል በላይ ተጨማሪ ማዳበሪያ ከውጭ እንደሚጓጓዝ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ እስከ ሐምሌ 23 ከውጭ ከሚጓጓዘው ውስጥ÷ 2 ሚሊየን 485 ሺህ ኩንታል…

በደቡብ ክልል በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ወጣቶች እንደሚሳተፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ወጣቶች በዘንድሮው የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ ላይ እንደሚሳተፉ የክልሉ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የደቡብ ክልል የወጣት አደረጃጀቶች የ2015 የክረምት የወጣቶች በጎ ፈቃድ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)  እና የኢጋድ ስብሰባ ተሳታፊዎች  አረንጋዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ስብሰባ ተሳታፊዎች ችግኝ ተክለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት የሱዳንን ግጭት ለመፍታት የተቋቋመው የአራትዮሽ የመሪዎች ጉባኤ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት የሱዳንን ግጭት ለመፍታት ተቋቋመው የአራትዮሽ የመሪዎች ጉባኤ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት የሱዳንን ግጭት ለመፍታት ተቋቋመው የአራትዮሽ የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የሱዳንን ግጭት…

የኦሮሚያ ክልል መንግስት በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ሆኖ የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት ስራዎችን ሰርቷል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ሆኖ የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ በርካታ የልማት ስራዎችን አከናውኗል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ ምክር ቤት 6ኛ የስራ ዘመን 2ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሰዓሊ ጁሊ ምህረቱ አዲሱን የቢ ኤም ደብሊው መኪና እንድታስውብ ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአብስትራክት ስዕሎቿ የምትታወቀው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ጁሊ ምህረቱ አዲሱን የቢ ኤም ደብሊው መኪና በስዕል እንድታስውብ ተመርጣለች፡፡ ሰዓሊዋ የቢ ኤም ደብሊው የዲዛይን ፕሮጀክትን በሚመሩት የዓለም አቀፍ የሙዚየም ዳይሬክተሮች እና ተቆጣጣሪ ዳኞች…

በሳንባ በሽታ መከላከል የተሻለ ለውጥ ላስመዘገቡ የአፍሪካ ሀገራት የሚደረገው ድጋፍ እንዲቀጥል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የጤና ተቋማት እና አጋሮች በሳንባ በሽታ መከላከል የተሻለ ለውጥ ላመጡ የአፍሪካ ሀገራት ድጋፍ ማድረጋቸውን እንዲቀጥሉ ጥሪ አቀረበች። የሳንባ በሽታን አስመልክቶ የተዘጋጀው የአፍሪካ ቀጣናዊ ስብስባ በታንዛንያ አሩሻ…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለትግራይ ክልል የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለትግራይ ክልል የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገች፡፡ በድጋፍ ርክክብ መርሐ ግብሩ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ፣ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ…

በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ስ) በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የ2015 ዓ.ም የተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መሠጠት ጀምሯል፡፡ በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከስድስት ኮሌጆች የተውጣጡ 917 ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እየወሰዱ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በተጨማሪም ከግል ኮሌጆች የተውጣጡ ከ800…