Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ ደስታ ሌዳሞ የክልሉን የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት አስጀመሩ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የክልሉን የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት አስጀመሩ።
"በጎ ፈቃደኝነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሀሳብ የሲዳማ ክልል የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር…
ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብርን አስጀመሩ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ዓመታዊ የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት መርሐ ግብርን አስጀምረዋል።
በመርሐ ግብሩ ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)፣ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) እና…
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የበጀት ዓመቱን ማጠቃለያ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ እና የበጀት ዓመቱን ማጠቃለያ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡
ምክር ቤቱ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት በሚኖረው ቆይታ በ2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔ…
የህዝባችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝባችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ፥ “እንደ ክልላችን ላለፉት ዓመታት…
በርካታ የተሰረቁ ላፕቶፖችና የኮምፒውተር እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በርካታ የተሰረቁ ላፕቶፖችና የኮምፒውተር እቃዎች ከ4 ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።
ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 በ3…
በባህር ዳር ከተማ በ650 ሚሊየን ብር የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት አገልግሎት ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ በ650 ሚሊየን ብር የተገነባው የመጠጥ የውኃ ፕሮጀክት ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
ሮጀክቱ በጃፓን መንግሥት ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት ድጋፍና በክልሉ ውኃና ኢነርጂ ቢሮ አሰሪነት ኮኖኬ በተሰኘው የጃፓን ተቋራጭ…
በትግራይ ክልል ሲሰጥ የነበረው የ8ኛ ክፍል ፈተና ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30 ቀን፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሲሰጥ የነበረው የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና መጠናቀቁን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ሃላፊ ኪሮስ ጉዕሽ (ዶ/ር) እንደገለፁት÷ ከሰኔ 28 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ለተከታታይ ሶስት…
የፖርቹጋል ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮችና በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖርቹጋል ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮችና በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና በዘርፈ ብዙ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲሰማሩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጥሪ አቅርቧል፡፡
የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰና ልዑካቸው በኢትዮጵያ…
በሶማሌ ክልል የሚንቀሳቀሱ ባንኮች የስራ እድል ፈጠራ እና የኢንቨስትመንት ስራዎችን እንዲደግፉ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የሚንቀሳቀሱ የመንግስትና የግል ባንኮች የስራ እድል ፈጠራ እና የኢንቨስትመንት ስራዎችን እንዲደግፉ ተጠየቀ።
የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሞሀመድ በክልሉ አገልግሎት ከሚሰጡ የመንግስትና የግል ባንኮች ጋር ውይይት…
አቶ ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ሞኒክ ሳንዛባጋንዋ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ሞኒክ ሳንዛባጋንዋ (ዶ/ር) አሁን ላይ በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን እየተካሄደ…