Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አልማ በ2015 ዓ.ም 7 ሺህ 328 የመማሪያ ክፍሎች መገንባቱን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአማራ ክልል 7 ሺህ 328 የመማሪያ ክፍሎች መገንባቱን ገለጸ፡፡
የማኅበሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ዓለማየሁ ሞገስ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በ2015 ዓ.ም…
ሕገ-ወጥ ካርታ አዘጋጅተው የመንግስት ቦታ እንዲወሰድ አድርገዋል የተባሉ 3 ተከሳሾች በቀረበባቸው የከባድ ሙስና ወንጀል ክስ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ ቡራዩ ክ/ከተማ አራት የመንግስት ቦታዎችን በተጭበረበረ መንገድ ካርታ አዘጋጅተው እንዲወሰዱ አድርገዋል የተባሉ ሶስት ተከሳሾች በቀረበባቸው ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ፡፡
የኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ ከፍተኛ…
ወደ ሱዳን ሊሻገር የነበረ አደንዛዥ እፅ፣ የዝሆን ጥርስ፣ ደረቅ ጫት እና ነዳጅ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሱዳን ሊሻገር የነበረ አደንዛዥ ዕፅ፣ የዝሆን ጥርስ፣ ደረቅ ጫት እና ነዳጅ በሑመራ ከተማ፣ ዲማ ፣ ባዕከር እና ራዊያን ኬላ ተያዘ፡፡
መነሻውን ሻሸመኔ ያደረገ እና ወደ ሱዳን ሊሻገር የነበረ 22 ማዳበሪያ ሐሽሽ እንዲሁም መነሻውን አዲስ አበባ…
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለጤና መስክ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መስጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰመራ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ2015 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለጤና መስክ ተማሪዎች መስጠት ጀምሯል።
የመውጫ ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ በቀጥታ በበይነ መረብ ከማዕከል እየተሰጠ ሲሆን ÷የዩኒቨርሲቲው…
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለጤና መስክ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መስጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰመራ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ2015 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለጤና መስክ ተማሪዎች መስጠት ጀምሯል።
የመውጫ ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ በቀጥታ በበይነ መረብ ከማዕከል እየተሰጠ ሲሆን ÷የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ…
ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ሥራ እየሠራች ነው – የአፍሪካ ሲ ዲ ሲ ዳይሬክተር
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአጠቃላይ በጤናው ዘርፍ እያከናወነቻቸው ያሉ ተግባራት ለአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆኑ ናቸው ሲሉ የአፍሪካ በሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር (የአፍሪካ ሲ ዲ ሲ) ዳይሬክተር ጄነራል ዶክተር ዢን ካሴያ ገለጹ፡፡
በዶክተር ዢን ካሴያ የተመራ የሲ…
ኢትዮጵያ እና ፖላንድ የታክስ ትብብር ሰምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፖላንድ የታክስ ትብብርን ማጠናከር የየሚያስችል ምምነት ተፈራርመዋል፡፡
በስምምነቱ መሰረት የሑለቱ ሀገራት የታክስ ትብብር ፕሮግራሙ ለሚቀጥሉት ሶስት አመታት ተግበራዊ እንደሚደረግ ነው የተገለፀው፡፡
ስምምነቱ በተለይም የገንዘብ…
ዐቃቤ ህግ በቀድሞ የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የክስ መዝገብ ዝርዝር ሌሎች ድርጅቶችን አካቶ ለመቅረብ ፍርድ ቤቱን ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐቃቤ ህግ በከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ባቀረበባቸው የቀድሞ የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትር ጫላ ዋታ( ዶ/ር) መዝገብ ዝርዝር ላይ ተጨማሪ ሌሎች ድርጅቶችን በክሱ ላይ አካቶ ለመቅረብ ፍርድ ቤቱን ጠየቀ።
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…
በክልሎች ሲተገበር የቆየው የግሪን ፒፕል ኢነርጂ ፕሮጀክት ውጤታማ መሆኑ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ፣ ሲዳማ እና ከፊል ኦሮሚያ ክልሎች ሶላር ኢነርጂን በመጠቀም ለሦሥት ዓመታት በሙከራ ደረጃ ሲተገበሩ የነበሩ ቴክኖሎጂዎች ውጤታማ መሆናቸው ተገለጸ፡፡
ፕሮጀክቶቹ ውጤታማ መሆናቸውን ተከትሎም ለማኅበራት ተላልፈው መሰጠታቸውን…
በትግራይ ክልል የግብር መክፈያ ጊዜ ለሶስት ወር ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ግዚያዊ መስተዳድር ካቢኔ ትናንት ባደረገው መደበኛ ስብሰባ በክልሉ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት የተለያዩ ውሳኔዎች አሳልፏል።
ከውሳኔዎቹ መካከል የ2015 በጀት ዓመት ግብር መክፈያ ጊዜ ማራዘም አንዱ ሲሆን በውሳኔው…