Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ ደመቀ መኮንን ከኢትዮ-ጅቡቲ የህዝብ ለህዝብ ዲፕሎማሲ ልዑክ ጋር አረጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኢትዮ-ጅቡቲ የህዝብ ለህዝብ ዲፕሎማሲ ልዑክ ጋር በመሆን በአይ ሲ ቲ ፓርክ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል፡፡
አቶ ደመቀ በወቅቱ ባደረጉት ንግግር÷ ጅቡቲን በአረንጓዴ ዐሻራ ማሳተፍ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ነገ ለምክር ቤቱ የ2015 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ላይ ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው ዕለት በ2015 በጀት ዓመት በመንግስት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ የሚሰጡትን ምላሽና ማብራሪያ ያዳምጣል፡፡
ምክር ቤቱ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን…
በኦሮሚያ ክልል የትምህርት ቤቶች መሠረተ ልማት ማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ቤቶች መሠረተ ልማት ማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ በኦሮሚያ ክልል ደረጃ ተጀመረ፡፡
የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ ንቅናቄውን አስጀምረዋል፡፡
የትምህርት ሚኒስቴር ከኦሮሚያ…
የኢትዮ-ጅቡቲ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት የባቡር ጉዞ ልዑክ ፉሪ-ለቡ ባቡር ጣቢያ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28 ቀን 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀጠናውን ትብብር የማጠናከር ዓላማ ይዞ ከጅቡቲ ናጋድ የባቡር ጣቢያ ተነስቶ በድሬዳዋና በአዳማ ከተሞች ጉብኝት ሲያደርግ የነበረው የኢትዮ-ጂቡቲ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት የባቡር ጉዞ ልዑክ ፉሪ-ለቡ ባቡር ጣቢያ ደርሷል፡፡
ልዑኩ ፉሪ ለቡ…
ሀገር አቀፍ የወሰን ተሻጋሪ ወጣቶች በሐረሪ ክልል የበጎ ፈቃድ ተግባራትን አከናወኑ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የወሰንተሻጋሪ ወጣቶች በሐረሪ ክልል የተለያዩ የበጎ ፈቃድ ተግባራትን አከናውነዋል፡፡
በጎ ፈቃድ ወጣቶቹ የችግኝ ተከላ፣ የማዕድ ማጋራት እንዲሁም የደም ልገሳ መርሐ ግብር ነው ያከናወኑት፡፡
የሐረሪ ክልሉ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች…
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ አመራሮች የጤና ዐውደ ርዕይን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28 ቀን 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማቱ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን ሀገር አቀፍ የጤና ዐውደ ርዕይ ጎበኙ።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)÷ የጤና አገልግሎትን ዲጂታላይዝ ለማድረግና…
ኢኮኖሚውን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ተቋማት በትብብር እንዲሠሩ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ሁሉም ተቋማት በትብብር ሊሰሩ ይገባል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡
ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከተባበሩት የንግድና ልማት ኮንፈረንስ ጋር በመተባበር በሚቀጥሉት 7 ዓመታት…
የአማራ፣ አፋርና ትግራይ ክልሎችን ግንኙነት ወደ ነበረበት ለመመለስ የሚያግዝ ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28 ቀን 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ፣ አፋርና ትግራይ ክልሎች መካከል ያለው ግንኙነት ቀድሞ ወደ ነበረበት ሁኔታ ለመመለስ የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡
በውይይት መድረኩ ላይ ከክልሎቹ የሰላምና ፀጥታ እንዲሁም የትራንስፖርት ቢሮዎች አመራሮች…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 12ኛ ክልል ሆኖ እንዲደራጅ ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አዲሱ ክልል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሆኖ እንዲደራጅ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከትናንት ጀምሮ እያካሄደ ነው፡፡
በዛሬው ውሎውም የስድስት…
የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን የ7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን የ7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ።
የድጋፍ ስምምነቱ የተደረገው የገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው በተገኙበት የኢትዮጵያ የብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) እና…