Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አየር መንገዱ እና ኮሚሽኑ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ጉምሩክ ኮሚሽን እየጨመረ የመጣውን የመንገደኞችና የዕቃ ፍሰት ከግምት ውስጥ ያስገባ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱን የፈረሙት÷ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና…
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከ ጂ አይ ዜድ ጋር በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የጀርመን ተራድኦ ድርጅት (ጂ አይ ዜድ) የንግድ ሥራን አመቺ ለማድረግ እና በዘርፉ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ሠነድ ተፈራርመዋል፡፡
በሚኒስቴሩ የጥራት መሠረተ ልማት ማረጋገጫ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ…
የአዲስ አበባ ከተማና የጀርመኗ በርሊን ቤሲርክ ሚቴ ከተማ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጀርመኗ በርሊን ቤሲርክ ሚቴ ከተማ ጋር በተለያዩ የልማት ዘርፎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር ወ/ሮ ሜቲ ታምራት…
የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተማ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል በተባሉ 3 ተጠርጣሪዎች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ተፈቀደ።
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በመርማሪ ፖሊስ የቀረበውን የሽብር…
ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ በንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ግንኙነታቸውን በይበልጥ ለማሳደግ ተስማምተዋል፡፡
በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ የተመራ ልዑክ በደቡብ ኮሪያ የጊዮንግሳንግቡክ ዶ ግዛትን ጎብኝቷል፡፡…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አርባምንጭ ከተማ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡
ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተጨማሪ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እንዲሁም የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡
አርባምንጭ ከተማ ሲገቡም…
አምራች ኢንዱስትሪን ለማዘመን የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ሚና ወሳኝ ነው – አቶ መላኩ አለበል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱትሪ ሚኒስቴር የበላይነት የሚመራው የፌዴራል የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ስትሪንግ ኮሚቴ የስራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል፡፡
በመድረኩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የኢንቨስትመት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ፣ የክልል የተቀናጀ…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በጌዲኦ ዞን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብርን አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብርን አስጀምረዋል፡፡
በመርሐ-ግብሩ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች መገኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ…
በአማራ ክልል አሁናዊና ቀጣይ ጸጥታ ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አጠቃላይ አሁናዊ እና ቀጣይ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ከሚመለከታቸው የጸጥታ አካላት ጋር ምክክር ተካሂዷል።
በመድረኩ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊን ጨምሮ ከዞን እስከ ክልል ያሉ ከፍተኛ የክልሉ የፖሊስ አመራሮች፣ የክልሉ የአድማ መከላከል…
የብሔራዊ በጎ ፈቃድ አገልግሎት የእውቅና እና የሽልማት መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ብሔራዊ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩ ወጣቶች የእውቅናና የሽልማት መርሃ- ግብር በአዳማ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡
እውቅናው አገልግሎቱ ከተጀመረ አንስቶ በሰባት ዙሮች ለተሳተፉ ከ42 ሺህ 500 በላይ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች…