Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ዓላማ በመቀጠም የሕዝቦችን አብሮነት ማጠናከሪያ ማድረግ ይገባል – ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ለበጎ ዓላማ በማዋል የሕዝቦችን አብሮነት ማጠናከሪያ ማድረግ ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የኢንተርኔት…
በሶማሌ ክልል 2ኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ ሀሳብ ሁለተኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጀምሯል።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች…
በሕግ የበላይነት ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)"የሕግ የበላይነትና የመልካም አስተዳደር ግንባታ በኢትዮጵያ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ የምክክር መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በፍትሕ ሚኒስቴር አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው መድረኩ÷ ዓላማ በሕግ የበላይነት፣…
በአምቦ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ከልል ምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ከተማ ተልተሌ በሚባለው ቦታ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
በአምስት ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱ ተገልጿል፡፡
አደጋው የደረሰው ዛሬ 3፡00 ላይ ሲሆን ÷ ከአምቦ…
በሀገር አቀፍ የሥራ ዕድል ፈጠራ ሐሳብ ውድድር የ350 ሺህ ዶላር ሽልማት አሸናፊዎች ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ የሥራ ዕድል ፈጠራ ሐሳብ ውድድር የ350 ሺህ ዶላር ሽልማት አሸናፊዎች ተለዩ፡፡
የብሩህ ኢትዮጵያ 2015 የሥራ ዕድል ፈጠራ ሐሳቦች ውድድር የሽልማት ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡
ውድድሩ በሦስት ዙሮች ተከፍሎ ሲካሄድ…
ኢትዮጵያ እና ሕንድ በቡና ዘርፍ በጋራ መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር)
በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ጋር ተወይይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ÷ኢትዮጵያ እና ሕንድ በቡና እና ሻይ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡…
የውሃ ሀብት አስተዳደርና ኢነርጂ የባለድርሻ አካላት ፎረም እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የዋሽ፣ የውሃ ሀብት አስተዳደርና ኢነርጂ ዘርፈብዙ የባለድርሻ አካላት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
በውይይት መድረኩ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)፣ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ፣ ከፍተኛ…
የትምህርት ቤቶችን መሰረተ ልማት ለማሻሻል ሀገር አቀፍ ሕዝባዊ ንቅናቄ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ቤቶችን መሰረተ ልማት ለማሻሻል የትምህርት ባለድርሻዎችንና ህብረተሰቡን ያሳተፈ ሀገር አቀፍ የሕዝብ ንቅናቄ ሊያካሄድ መሆኑን አስታውቋል።
ሀገር አቀፍ ንቅናቄው ሰኔ 25 ቀን 2015ዓ.ም የመንግስት ከፍተኛ አመራሮችና…
በክልሉ እየተካሄደ ያለው የኢንቨስትመንት ዘርፍ ውጤታማ ነው – አቶ ርስቱ ይርዳ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከዚህ ቀደም ለእርሻ አገልግሎት ያልዋሉ ለም መሬቶችን ለአልሚ ባለሃብቶች በመስጠት እየተካሄደ ያለው የኢንቨስትመንት ዘርፍ ተስፋ ሰጪ ውጤት ታይቶበታል ሲሉ አቶ ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡
አቶ ርስቱ ይርዳ÷ በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ…
አቶ ደመቀ መኮንን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በድሬዳዋ ከተማ የሚገኙትን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና፣ የድሬዳዋ ደረቅ ወደብ እና ድሬዳዋ ሞተርስን ጎብኝተዋል።
የቢዝነስ ተቋሞቱ በዋናነት ÷ በመኪና መገጣጠም፣ በጨርቃ ጨርቅ፣…