Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
“ፋይዘር” በኢትዮጵያ መድሐኒቶችን ያለትርፍ ማቅረብ በሚችልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው “ፋይዘር” የመድሐኒት እና የክትባት አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ ጥራት ያላቸው መድሐኒቶችን ያለትርፍ ማቅረብ በሚችልበት ሁኔታ ላይ ከአምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ጋር መከረ፡፡
በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር…
የብልጽግና ፓርቲ የፌዴራል ዞን ከፍተኛ አመራሮች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ እና የፌዴራል ዞን ከፍተኛ አመራሮች በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል።
በተካሄደው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በአካዳሚው ውስጥ ‘‘ሩት ትሬነር ትሬ’’ በሚባል…
ክልል አቀፍ የ2015 የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በሲዳማ ክልል ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ክልል አቀፍ የአረንጓዴ ዐሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ ሐሳብ በሲዳማ ክልል ዳራ ኦቲሊቾ ወረዳ ሾኢቾ ቀበሌ ተካሄደ፡፡
የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ…
በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ የሚስተዋሉ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል ስምምነት ላይ ተደረሰ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ የሚስተዋሉ ሽብርተኝትን፣ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ የአደገኛ ዕፅ እና ህገ-ወጥ የቀንድ እንስሳት ዝውውሮችን በጋራ ለመከላከል ስምምነት ላይ ተደረሰ፡፡
በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር እና የወቅቱ የምስራቅ…
በሀገራዊ የምክክሩ አጀንዳ ማሰባሰብና ተሳታፊዎች ልየታ የፖለቲካ ፓርቲዎችም እንዲካተቱ እየተደረገ ነው -ኮሚሽኑ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ አጀንዳ ማሰባሰብና ተሳታፊዎች ልየታ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተሳታፊነት ብቻ ሳይሆን በባለቤትነትም እንዲካተቱ እየተደረገ መሆኑን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ገለጸ፡፡
ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባለው ሂደት ውስጥ የምክክሩ ተሳታፊ…
በቻይና የሚመረተው የቮልስ ዋገን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ በጊዜያዊነት ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ታገደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ሀገር የሚመረተው የቮልስ ዋገን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ በጊዜያዊነት ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገባ መታገዱን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በቻይና ሀገር ተገጣጥሞ ወደ ኢትዮጵያ እየገባ የሚገኘው ቮልስ ዋገን የኤሌክትሪክ…
አየር መንገዱ 6 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተያዘው በጀት ዓመት 6 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡
የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሰጡት መግለጫ÷ በተያዘው በጀት ዓመት የኢትዮጵያ አየር መንገድ 13 ነጥብ 7 ሚሊየን…
የዓለም ጤና ድርጅት 27 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለኢትዮጵያ አበረከተ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት 27 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው ስምንት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገ፡፡
ተሸከርካሪዎቹን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ተረክበዋል፡፡
በሰሎሞን ይታየው
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…
አቶ ብናልፍ በዩጋንዳ በፍልሰተኞች ጉዳይ በተዘጋጀው የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም በዩጋንዳ በፍልሰተኞች ጉዳይ ላይ በተዘጋጀው የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡
ጉባኤውን የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) እና የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ ተቋም (ኢ ኤ ሲ) በጋራ…
5 ሺህ 460 ግራም ወርቅ በሕገ-ወጥ መንገድ ይዞ የተገኘ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሚዛን ከተማ 5 ሺህ 460 ግራም ወርቅ እና 130 ሺህ ብር ይዞ የተገኘ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ውሎ ምርመራ እየተጣራበት መሆኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ።
ተጠርጣሪው በቁጥጥር ሥር መዋል የቻለው የማዕድን ግብይት…