Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሱዳን ችግር በሚፈታበት አካሄድ የኢጋድ አባል ሀገራት አንድ አይነት አቋም ላይ መድረሳቸው ተመለከተ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ በተካሄደው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) አባል ሀገራት ጉባኤ አባል ሀገራቱ የሱዳን ችግር በሚፈታበት አካሄድ ላይ አንድ አይነት አቋም ላይ መድረሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሚኒስቴሩን ሳምንታዊ…

በኦሮሚያ ክልል ከ127 ሺህ የሚልቁ ሕገወጥ የንግድ ድርጅቶች መኖራቸው ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ 803 ሺህ የንግድ ድርጅቶች መካከል ከ127 ሺህ በላይ የሚሆኑት ሕገወጥ መሆናቸውን የክልሉ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ ተስፋዬ ጎሾ በሰጡት መግለጫ÷ ክትትል እና ቁጥጥር ከተደረገባቸውከ803 ሺህ በላይ የንግድ…

ወቅታዊ ቀጣናዊ ጂኦ-ፖለቲካ የደህንነት ሁኔታ ለኢትዮጵያ ደህንነት ያለው አንድምታ ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊ ቀጣናዊ ጂኦ-ፖለቲካ የደህንነት ሁኔታ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ደህንነት ያለው አንድምታ ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት ተካሄደ። በውይይቱ ላይ የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዩ የፖሊሲ አማካሪ አምባሳደር ምንሊክ ዓለሙ፣…

በዓለም አቀፉ የስደተኞች ፎረም ዝግጅት ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጭው ታህሳስ ወር ለሚካሄደው ዓለም አቀፍ የስደተኞች ፎረም ዝግጅት ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው። አውደ ጥናቱን የኢፌዴሪ ስደተኞችና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ነው ያዘጋጁት።…

የግሪክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ተሬሳ ከግሪክ ባለሃብቶች ጋር በበይነ መረብ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የግሪክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡ አቶ ዳንኤል…

የአፍሪካ ሕብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬታሪያትና የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬታሪያት እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የአፍሪካ ሕብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬታሪያት ዳይሬክተር ዳግማዊት ሞገስ እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም የአፍሪካ…

ኢትዮጵያ ከካናዳ ጋር በንግድ ዘርፍ  ያላትን ግንኙነት ለማጎልበት ቁርጠኛ መሆኗን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከካናዳ ጋር ንግድ እና ኢንቨስትመንትን ጨምሮ በተለያዩ መስኮች ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር በቁርጠኝነት እንደምትሰራ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ÷ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር…

በኦሮሚያ ክልል ባለሃብቶች በኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሰማሩ ምቹና ቀልጣፋ አሰራር መዘርጋቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቶች በኦሮሚያ ክልል ያለውን እምቅ ሀብት በመጠቀም በኢንቨስትመንት ዘርፉ እንዲሰማሩ ምቹና ቀልጣፋ አሰራር መዘርጋቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ አሕመድ እድሪስ እንደገለጹት ፥ የሰሜኑ ጦርነት…

አፍሪካ እና እስያ ኢኮኖሚያዊ እድገት እንዲያስመዘግቡ የአህጉራቱ ወጣቶች ትብብራቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ እና እስያ ዘላቂነት ያለው ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እንዲያስመዘግቡ የአህጉራቱ ወጣቶች ትብብራቸውን ማጠናከር እንዳለባቸው የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አመለከቱ። በኦ የስ ግሎባል ፋውንዴሽን አዘጋጅነት ላለፉት ሁለት…

“ዲጂታል ኢትዮጵያ”ን ዕውን ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዲጂታል ኢትዮጵያ”ን ዕውን ለማድረግ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እየተሠሩ መሆናቸውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። 7ኛው የአፍሪካ ኢኖቬሽንና ዲጂታል ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ኢትዮጵያ ለ”ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ”…