Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሀገር አቀፍ የነጋዴ ሴቶች ኤክስፖ በመዲናዋ ተከፈተ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የነጋዴ ሴቶች ኤክስፖ በአዲስ አበባ ተከፈተ፡፡
ኤክስፖውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በስካይ ላይት ሆቴል በይፋ የከፈቱ ሲሆን፥ በአምራች ዘርፍ የሴቶችን ተሳትፎ ለማረጋገጥ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ…
በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ያለ አግባብ የእስር እና አስገድዶ መድፈር ወንጀል እንዲፈጸም አድርገዋል የተባሉ 5 ተከሳሾች ከአንዱ በቀር ሌሎቹ ነፃ ተባሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርቲስት አረጋኸኝ ወራሽ በተሰጣት ውክልና ከውጭ የገባ የሙዚቃ መሳሪያ እንድትመልስ በማስፈራራት የግል ተበዳይ እንድትታሰርና የአስገድዶ መድፈር ወንጀል እንዲፈጸምባት አድርገዋል ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች ነጻ ተባሉ።
በዚሁ…
ወይዘሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ከኔዘርላንድስ የንግድ እና የልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከኔዘርላንድስ ንግድ እና የልማት ትብብር ሚኒስትር ሊሴይ ሼሪንማሸር ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸው ሚኒስትር ዴኤታዋ ኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድስ ያላቸውን አጋርነት አንስተው፥ የኔዘርላንድስ መንግስት በዘርፈ ብዙ…
ዓለም አቀፍ የደም ለጋሾች ቀን እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ ደም ለጋሾች ቀን ”ደም እንለግስ ፤ ሕይወት እናጋራ ፤ ዘወትር እናጋራ" በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ ነው፡፡
በአከባበር ሥነ -ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ-ሕዋስ ባንክ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጤናዬ ደምሴ፣…
አቶ ብናልፍ አንዷለም በስደተኞች ጉዳይ ላይ በተዘጋጀው የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዩጋንዳ ገቡ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዷለም የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) እና የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ ተቋም (ኢ ኤ ሲ) በስደተኞች ጉዳይ ባዘጋጁት የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዩጋንዳ ገብተዋል።
ኢንቴቤ ዓለም አቀፍ…
የአፍሪካ ኢኖቬሽንና ዲጂታል ጉባዔ በኢትዮጵያ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ ኢኖቬሽንና ዲጂታል ጉባዔ "ዲጂታል አፍሪካ" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
በጉባዔው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) እና ከአፍሪካ ሀገራት የተወከሉ የዘርፉ ከፍተኛ…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕገ ወጥ የወርቅ ንግድ ላይ ቁጥጥሩን ማጠናከር አለበት – ቋሚ ኮሚቴው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕገ ወጥ የወርቅ ንግድ የተሰማሩ አካላት ላይ ቁጥጥሩን አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ።
ቋሚ ኮሚቴው በክልሉ በባህላዊ የወርቅ ማምረት ስራ ላይ…
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አርማ የታተመባቸው የኪስ ቦርሳዎችና መታወቂያ በማዘጋጀት ለሕገወጥ ተግባር በማዋል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አርማ የታተመባቸውን የኪስ ቦርሳዎች በማዘጋጀትና መታወቂያ በማስመሰል ለሕገወጥ ተግባራት ጥቅም ላይ ለማዋል ሙከራ ሲያደርጉ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ፡፡
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት…
የግብርና ሚኒስትሩ ከኔዘርላንድስ የውጭ ንግድና ልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) በኔዘርላንድስ የውጭ ንግድና ልማት ትብብር ሚኒስትር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡
ኔዘርላንድስ ከኢትዮጵያ ጋር ዘርፈ-ብዙ ግንኙነት ያላት አገር ስትሆን÷በተለይም በግብርናው ዘርፍ የላቀ የልማት ትብብር ዋነኛ…
የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች በትግራይና በአማራ ክልል በመሪዎች ደረጃ የተጀመረው ግንኙነት የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱን ለማፋጠን እንደሚረዳ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይና በአማራ ክልል በመሪዎች ደረጃ የተጀመረው ግንኙነት የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱን ለማፋጠን ይረዳል ሲሉ ኢዜአ ያነጋገራቸው የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።
በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕስ መስተዳደር የተመራ የሥራ ኃላፊዎች…