Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአትሌት ለሜቻ ግርማ የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር ድል የዓለም ክብረ ወሰን ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለሜቻ ግርማ በፈረንጆቹ የካቲት 15 ቀን 2023 በፈረንሳይ የቤት ውስጥ የ3 ሺህ ሜትር ውድድር ያስመዘገበውድል የዓለም ክብረ ወሰን ሆኖ ፀደቀ፡፡
የወርልድ አትሌቲክስ መረጃ እንዳመላከተው÷ አትሌት ለሜቻ ውድድሩን 7 ደቂቃ ከ23 ሠከንድ…
የአክሱም ሐውልት ዳግም ለጎብኚዎች ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአክሱም ሐውልት ዳግም ለጎብኚዎች ክፍት መደረጉን የአክሱም ከተማ ባህል እና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የአክሱም ከተማ ባህል እና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ገብረመድኅን ፍፁም ብርሀን…
አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኬንያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የዳያስፖራ ጉዳዮች ፀሐፊ አልፍሬድ ሙቱዋ ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸውም የጋራ በሆኑ ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
የ4 ሀገራት መሪዎች ከሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች መሪዎች ጋር ሊወያዩ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ፣ እና ደቡብ ሱዳን መሪዎች ከጀነራል አብዱል ፋታህ አል-ቡርሃን እና ጀነራል መሐመድ ሀምዳን ዳጋሎ ጋር እንደሚወያዩ ኢጋድ አስታወቀ፡፡
የሱዳንን ወቅታዊ ችግር ለመፍታት ያለመው የአራትዮሽ ውይይቱ÷ በቀጣዮቹ 10 ቀናት…
በ50 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባው የዊንጉ አፍሪካ ዳታ ማዕከል ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በ50 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባው የዊንጉ አፍሪካ የግል ዳታ ማዕከል ተመርቋል።
ዛሬ በአዲስ አበባ በተካሄደ የምረቃ ስነ- ስርዓት ላይ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)ን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት እና የዊንጉ አፍሪካ…
የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ቀን መቅጠራቸው ተገለጸ፡፡
የሉላ የኢትዮጵያ ጉብኝት በዋናነት ብራዚል ከአፍሪካ ሀገራት ጋር የንግድና ዲፕሎማሲ ግንኙነቷን ለማጠናከር የወጠነችው ዓላማ አካል መሆኑ ተመላክቷል፡፡
ኦ ግሎቦ…
የፌደራል ዞን ከፍተኛ አመራሮች መድረክ በሱሉልታ ከተማ ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ዞን ከፍተኛ አመራሮች መድረክ በሱሉልታ ከተማ ተጀምሯል።
የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ከሰሞኑ ተወያይቶ ባስቀመጠው አቅጣጫ እንዲሁም በሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ላይ ውይይቱ ትኩረት ማድረጉ ተገልጿል።
መድረኩን የብልፅግና ፓርቲ…
የቻይና ማዕድን ኢነርጂ ግሩፕ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ማዕድን ኢነርጂ ግሩፕ በኢትዮጵያ ማዕድን ልማት ዘርፍ ላይ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ።
በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና ማዕድን (ሻንዢ) ኢነርጂ ግሩፕ ሊቀመንበር ዣንግ ዢ ፔንግ ጋር በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ…
የአዲስ አበባ ከተማ ፣ የኦሮሚያ እና የአፋር ክልል አመራሮች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ፣ የኦሮሚያ እና የአፋር ክልል የአመራሮች የውይይት መድረክ መካሄድ ጀመረ፡፡
መድረኮቹ የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባስቀመጠው አቅጣጫ ላይ ያተኮሩ ናቸው፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አመራሮች እያካሄዱት ባለው ውይይት ላይ…
15 የውጭ ሀገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች በጊዜያዊነት ታገዱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 15 የውጭ ሀገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች በጊዜያዊነት መታገዳቸውን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ÷የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪቱ የሥራ ዕድል ከመፍጠሩ በላይ የዜጎችን መብትና ደህንነት…