Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን ክስ የመመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ ፈቅዷል፡፡ ፍድር ቤቱ በዐቃቤ ሕግና በተጠርጣሪ ጠበቆች በኩል የተነሳውን መከራከሪያ ነጥብ…

ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ በጅቡቲ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የኢጋድ አባል ሀገራት መሪዎች በጅቡቲ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ መሪዎቹ ከምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ መጠናቀቅ በኋላ ነው አረንጓዴ አሻራቸውን ያሳረፉት፡፡…

ከ184 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ184 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የግምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በቁጥጥር ስር ከዋሉት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል አልባሳት፣ ነዳጅ፣ የቁም እንስሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቡና፣ መድሃኒት፣ ተሽከርካሪዎች፣…

በተለያዩ ክልሎች የአመራሮች የውይይት መድረክ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማን ጨምሮ የአማራ፣ ደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ሐረሪ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች፣ ሲዳማ፣ ሶማሌ እና አፋር ክልሎች የአመራሮች ውይይት መድረክ መካሄድ ጀምሯል። መድረኩ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ…

አቶ አወል አርባ በኢትዮጵያ ከዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ተወካይ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በኢትዮጵያ ከዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ተወካይ ፋራይ ዚምዲዚ ጋር በአካባቢው ልማት ዙሪያ በሠመራ ከተማ ተወያዩ፡፡ የድርጅቱ ተወካይ የክልሉ የእርሻ ልማት እንቅስቃሴን ከጎበኙ በኋላ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል 25 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ለትግራይ ክልል አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጥሬ ገንዘብን ጨምሮ 25 ሚሊየን ብር የሚገመቱ ምርጥ ዘርና የምግብ እህል ድጋፎችን ለትግራይ ክልል አስረክቧል። ድጋፉን ያስረከቡት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ፀጋየ ማሞና የክልሉ…

የ2023 የአፍሪካ-እስያ ወጣቶች ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የአፍሪካ-እስያ ወጣቶች ፎረም "ጤናማና አቅም ያለው ወጣት ለዘላቂ ልማት" በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በኦየስ-ግሎባል ፋውንዴሽን አዘጋጅነት በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው መድረክ ላይ ከተለያዩ የአፍሪካና እስያ አህጉር…

“የጋራ ተግዳሮቶቻችንን በድል ለመወጣት ኢትዮጵያ ከእያንዳንዱ ሀገር ጋር ተቀራርባ ትሠራለች” – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋራ ጥቅሞችን እና ሥጋቶችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ተግዳሮቶችን በድል ለመወጣት ኢትዮጵያ ከእያንዳንዱ ሀገር ጋር ተቀራርባ እንደምትሠራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ ጠዋት ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ…

ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ፡፡ ሌተናል ጄነራል ይልማ የቀድሞ የአየር መንገድ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄን በመተካት ነው የአየር መንገዱ ቦርድ ሰብሳቢነት የተሾሙት፡፡ ሌተናል…

በኢትዮጵያ እና በጃፓን መካከል ኢንቨስትመንትን ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ኢኮ ታካኮ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በኢትዮጵያና ጃፓን መካከል ያለውን ኢንቨስትመንት ማጠናከር በሚቻልበት አግባብ ላይ መምክራቸውን የኮሚሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡…