Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ሀገራዊ ምክክሩ በህዝቦች መካከል መተማመን እንዲኖር ያስችላል – አምባሳደር መሐሙድ ዲሪር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ በህዝቦች መካከል መተማመን እንዲኖር ያስችላል ሲሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር መሐሙድ ድሪር ገለጹ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገራዊ የምክክር ሂደት ላይ አጀንዳ ለማሰባሰብ ስለሚከናወኑ ተግባራትና…

በቻይና የሚማሩ ኢትዮጵያውያን የሀገራቸውን የቱሪዝም ሐብቶች አስተዋወቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ጂሊን ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ኢትዮጵያውያን የሀገራቸውን የባሕልና የቱሪዝም ሐብቶች ለዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ማስተዋወቃቸው ተገለጸ። ተማሪዎቹ የሀገራቸውን የባሕልና የቱሪዝም ሐብቶች ያስተዋወቁት በአካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር በመተባባር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢጋድ አባል ሀገራት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ ጅቡቲ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በኢጋድ አባል ሀገራት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ ጅቡቲ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ14ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አባል ሀገራት ርዕሳነ ብሔራት እና መንግሥታት…

የመልሶ ማቋቋምና ግንባታ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መልሶ ማቋቋምና ግንባታ መድረክ ተካሂዷል፡፡ መድረኩ በሁለት ዓመቱ የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የደረሱ ውድመቶችን መልሶ መገንባት ላይ እንደሚያተኩር ተገልጿል፡፡ በመድረኩ ሚኒስትሮች፣ የክልል ርዕሳነ መስተዳደሮች፣ የተለያዩ ሀገራት…

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)÷ የኢትዮጵያና ሩሲያ ግንኙነት ዘመናትን ያስቆጠረ ነው…

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላት አጀንዳ የማሰባበሰብ ስራ ለማከናወን ጋምቤላ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያን (ፕ/ር) ጨምሮ ሌሎች የኮሚሽኑ አባላት አጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ለማከናወን ጋምቤላ ገብተዋል። አባላቱ ጋምቤላ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ…

በአፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ የተመራ ልዑክ በጅግጅጋ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራ ልዑክ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገርንና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

የሐረሪ ቋንቋን ከማሳዳግ ረገድ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ቋንቋን ከማሳዳግ ረገድ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራት ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት የሐረር መምህራንና ትምህርት ቢዝነስ ኮሌጅ በሐረሪ ቋንቋና ኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ…

በአቶ ጌታቸው ረዳ የተመራ ልዑክ ባሕር ዳር ገባ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ የተመራ ልዑክ ባሕር ዳር ከተማ ገብቷል። ልዑኩ በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) እና…

በደብረ-ኤሊያስ ወረዳ የተገኘው ሠላም እንዲዘልቅ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤሊያስ ወረዳ በፀረ -ሠላም ኃይሎች ላይ በተወሰደ እርምጃ የተገኘውን ሠላም ዘላቂ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የመከላከያ ሠራዊት ምዕራብ ዕዝ 403ኛ ኮር አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል አዘዘው መኮንን ÷ በደብረ ኤሊያስ…