Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ መስኮች ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ትምህርት ዘርፎች በትብብር እየሰሩ መሆኑን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ይቭጊኔ ተርኺንተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት÷ኢትዮጵያና ሩሲያ በህዋ ሳይንስ ጥናትና…

ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን የኢትዮጵያ መንግስት በቱርክ ላደረገው የሰብዓዊ እርዳታ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን በቱርክ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የኢትዮጵያ መንግስት ላደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ለተደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ በቱርክ ለኢትዮጵያ አምባሳደር አደም መሃመድ እና…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባው ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በመካከለኛ ዘመን /2016-2020/ የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊሲካል ማዕቀፍ ላይ ነው ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈው፡፡ ማዕቀፉ በዋናነት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኤቭርስቴ ኒዲሽሚዬ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ቀጣናዊ ጉዳዮቸ ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ…

የአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ የቀብር ሥነ ስርዓት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ የቀብር ሥነ ስርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ፡፡ በቀብር ሥነ ስርዓቱ የሃይማኖት አባቶች፣ አባ ገዳዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናት እንዲሁም የአርቲስቱ ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች ተገኝተዋል።…

በብሔራዊ ምክክር አስፈላጊነት ዙሪያ የሚመክር ጉባኤ በሐረር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በብሔራዊ ምክክር እና በሰላም አስፈላጊነት ዙሪያ የሚመክር ጉባኤ በሐረር ከተማ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የሠላም ሚኒስትር ዴዔታ ታዬ ደንዳአ÷በኢትዮጵያ ሊካሄድ የታሰበውን ሀገራዊ ምክክር ለማሳካት  ከትናንት መማር…

አቶ ኡስማን ሱሩር ግብርናን በማዘመን ሀገራዊ ብልጽግናን ማፋጠን እንደሚገባ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናን በማዘመን የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባሻገር ሀገራዊ ብልጽግናን ማፋጠን ይጠበቃል ሲሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሱሩር ገለጹ፡፡ በደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ…

ቻይና ኢትዮጵያ የምታከናውናቸውን የመልሶ ግንባታ ሥራዎች እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና÷ በኢትዮጵያ መንግስት የሚከናወኑ የመልሶ ግንባታ እና የማገገሚያ ሥራዎችን እንደምትደግፍ አስታወቀች፡፡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማኦ ኒንግ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሠጡት መግለጫ÷ በኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተው ግጭት አክትሞ…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ከፍተኛ መነቃቃት መፍጠሩ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ከፍተኛ መነቃቃት መፍጠሩ ተመለከተ፡፡ በዚህም ሥራ አቁመው የነበሩ ፋብሪካዎች ጭምር ወደ ሥራ እንዲመለሱ ማድረግ ያስቻለ ውጤት መገኘቱ ነው የተገለጸው፡፡ የኢንዱሰትሪ ሚኒስቴር፣ የክልል…

የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን “ሴቶችና አዕምሯዊ ንብረት፤ ኢኖቬሽንና ፈጠራን ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል ተከብሯል፡፡ በየዓመቱ ሚያዚያ 18 ቀን የሚከበረው የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን በሳይንስ ሙዚዬም በፓናል ውይይት እና የፈጠራ ስራዎች ዓውደ…