Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሕዝበ ሙስሊሙ ከተቸገሩት ጎን እንዲቆም ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ሙስሊሙ እንደ ወትሮው ሁሉ ከተቸገሩት ጎን መቆሙን አጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ እስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት ጠየቀ፡፡
3ኛው ዙር ታላቁ የጎዳና ላይ የኢፍጣር ሥነ ስርዓት “ኢፍጣራችን ለወገናችን” በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡…
ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ በነፃነት ፀንታ ትቆያለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ስላሏት በነፃነት ፀንታ ትኖራለች ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ወታደራዊ…
እንደ ሀገር እየታረሰ ያለው መሬት 16 ሚሊየን ሔክታር ብቻ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሊታረስ ከሚችለው 74 ሚሊየን ሄክታር ውስጥ እየታረሰ ያለው 16 ሚሊየን ሔክታር መሬት ብቻ መሆኑ ተመለከተ፡፡
የአፈር አሲዳማነትን በማከም ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ላይ ያተኮረ ውይይት በቦንጋ ከተማ እየተካሔደ ነው፡፡
በውይይቱ…
በደቡብ ክልል ከመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ከ246 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ከ246 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበስቧል።
መጽሐፉን የማስተዋወቅ እና የመሸጥ መርሐ ግብር በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ጢያ ከተማ ጢያ ዓለም አቀፍ መካነ ቅርስ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተካሂዷል፡፡…
ከተጀመረው አዲስ ተላምዶ ጋር የሚጣጣም የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደሀገር ከተጀመረው የለውጥ ጉዞ፣ አዲስ ተላምዶና አቅጣጫ ጋር የሚጣጣም የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራ እንደሚያስፈልግ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ።
ውጤታማ ተግባቦት ለኢትዮጵያ ልዕልና በሚል ርዕስ ለፌዴራል…
ከ111 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጋቢት 22 እስከ 28 ቀን 2015 ዓ.ም በተደረገ ክትትል 88 ነጥብ 2 ሚሊየን የገቢ የኮንትሮባንድ እና 22 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ፡፡
የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ በፍተሻ፣ በበረራና በጥቆማ መያዛቸውን የጉምሩክ…
ኢትዮጵያን በፅኑ መሰረት ላይ ለመገንባት ወጣቶች ሀገራቸውን እንዲያውቁ ማድረግ ይገባል -አቶ ታዬ ደንደኣ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በፅኑ መሰረት ላይ ለመገንባት ወጣቶች ሀገራቸውን እንዲያውቁ እና እርስ በርስ እንዲቀራረቡ ማድረግ ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደኣ ተናገሩ፡፡
የሰላም ሚኒስቴር ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለስድስት ዙር…
የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከቻይናው የጨርቃ ጨርቅ አምራች ኢንዱስትሪ ጋር ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከቻይናው የጨርቃ ጨርቅ አምራች ኢንዱስትሪ ጋር ስምምነት ተፈራረመ።
ስምምነቱ ኢትዮጵያውያን ባለሞያዎች ለዓለም አቀፍ ገበያ ብቁ ለማድረግ የሚያስችል ስልጠና ለመስጠት ነው ተብሏል።
የኦሪየንት ኢንተርናሽናል…
ዛሬ ለሚካሄደው የጎዳና ላይ ኢፍጣር የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ለሚካሄደው የጎዳና ላይ ኢፍጣር የፅዳት ዘመቻ በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል::
በፅዳት ዘመቻው ላይ በርካታ የአካባቢው ነዋሪዎች ፣ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች እንዲሁም የከተማ አስተዳደሩ የስራ ኃላፊዎች ተሳታፊ መሆናቸውን ከአዲስ አበባ ከንቲባ…
በዩኒቨርሲቲዎች የአስተዳደር ነፃነት አለመኖሩ በእድገታቸው ላይ ተፅዕኖ ፈጥሯል-ፕ/ር ጣሰው ወልደሃና
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩኒቨርሲቲዎች የአስተዳደር ነፃነት አለመኖሩ በእድገታቸው ላይ ተፅዕኖ ፈጥሯል ሲሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጣሰው ወልደሃና (ፕ/ር) ተናገሩ።
የዩኒቨርሲቲዎችን እራስ ገዝ መሆን በተመለከተ በቢሾፍቱ ከተማ ውይይት ተደርጓል፡፡…