Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለመጪዎቹ በዓላት ከ13 ነጥብ 6 ሚሊየን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ለገበያ ይቀርባል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቀጣዮቹ የትንሳኤ እና ዒድ ዓልፈጥር በዓላት ከ13 ነጥብ 6 ሚሊየን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ለገበያ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በሚኒስቴሩ የሀገር ውስጥ ንግድና ሸማቾች ጥበቃ መሪ ስራ አስፈጻሚ…
“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍን በማንበብ ከሚገኘው ጥቅም በተጨማሪ ሕብረተሰቡ በልማት እንዲሳተፍ ዕድል መፍጠሩ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “የመደመር ትውልድ” መጽሐፍን በማንበብ ከሚገኘው ጥቅም በተጨማሪ ሕብረተሰቡ ለሀገሩ ልማት ተሳታፊ የሚሆንበትን ምቹ ዕድል መፍጠሩን ቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የቱሪዝም ልማትን ለማሳለጥ ከፍተኛ ገንዘብ እንደሚያስፈልግ እና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
ከሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን የመመለሱ ሒደት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን የመመለሱ ሒደት መጠናቀቁን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
ከመጋቢት 2014 በተጀመረው ዜጎችን የመመለስ ሒደት 131 ሺህ 642 ዜጎችን ወደ ሀገር መመለስ መቻሉን…
በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ዜጎችን በዛሬው እለት በሶስት ዙር በረራ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ መቻሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ተመላሾቹ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን…
የኢትዮጵያና እንግሊዝ ፓርላማዎች ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና እንግሊዝ ፓርላማዎች የእርስ በርስ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ፡፡
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ነገዎ(ዶ/ር) የእንግሊዝ ፓርላማ ልዑካን ቡድንን…
የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የቀድሞ ም/ኮሚሽነር ከንጹሃን ዜጎች ግድያ ጋር በተያይዘ ፍ/ቤት ቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የቀድሞ ምክትል ኮሚሽነር ቱት ኮር በክልሉ ተፈጽሟል ከተባለ የንጹሃን ዜጎች ግድያ ጋር ተያይዞ ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ።
በሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ/ም የሸኔ ሽብር ቡድን እና የጋምቤላ ነጻ አውጪ ፓርቲ በጋራ…
ከሙስና ጋር በተገናኙ 52 ጥቆማዎች ላይ ምርመራ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የፀረ ሙስና ኮሚቴ ከሙስና ጋር በተያያዘ 52 ጥቆማዎችን ተቀብሎ ምርመራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡
የክልሉ ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ እና የኮሚቴው ሰብሳቢ ሰዒድ ባበክር በሰጡት መግለጫ÷ በ44 ጥቆማዎች 93 ተጠርጣሪዎች ተይዘው…
በኦሮሚያ ለድርቅ ተጋላጭ አካባቢዎች በ30 ቢሊየን ብር ፕሮጀክቶች እየተሰሩ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተደጋጋሚ ለድርቅ ተጋላጭ አካባቢዎች ዘላቂ መፍትሔ እንዲያገኙ በ30 ቢሊየን ብር የተለያዩ ፕሮጀክቶች እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀይሉ አዱኛ እንዳሉት÷ የክልሉ መንግስት የተከሰተውን የድርቅ…
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2015 ድረስ ባለበት ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በመጋቢት ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ እንዲቀጥል ተወሰነ።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ÷ እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2015…
የጎርጎራ ፕሮጀክት የኢትዮጵያን የትናንት ታሪክ፣ የዛሬን እድልና የነገ ሕልም ደምሮ የያዘ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎራ ፕሮጀክት የኢትዮጵያን የትናንት ታሪክ፣ የዛሬን እድልና የነገ ሕልም ደምሮ የያዘ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ “ገበታ ለሀገር” ፕሮጀክት አካል በሆነው ጎርጎራ ጉብኝት አድርገዋል።…