Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኮፕ32 ኢትዮጵያን ለዓለም ለማሳየት ትልቁ መድረክ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጉባኤ (ኮፕ32) የቱሪዝም ሀብታችንን ለዓለም ለማሳየት ትልቁ መድረክ ነው አሉ፡፡
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ማዕቀፍ ኮንቬንሽን መሠረት…
12ኛው ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 12ኛው ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት መርሐ ግብር በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል፡፡
የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት በየዓመቱ አምራችና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በዓለም አቀፍ የጥራት ሥራ አመራር መለኪያ መስፈርት በማወዳደር ዕውቅና እና ሽልማት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የኮፕ32 ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 32ኛው የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ32) ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ማዕቀፍ…
በክልሉ የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በቁርጠኝነት ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል የተጀመሩ ሰው ተኮር ተግባራትን በማስፋት የህዝብን ተጠቃሚነት ለማጎልበት በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ።
በክልሉ "በመደመር መንግሥት እይታ የዘርፎች እመርታ" በሚል መሪ ሐሳብ ለብልፅግና ፓርቲ…
ኢትዮጵያ ኮፕ32ን እንድታዘጋጅ መመረጧ የዲፕሎማሲ ውጤት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጉባዔን (ኮፕ32) እንድታዘጋጅ መመረጧ የስኬታማ ዲፕሎማሲ ውጤት ነው አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር።
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በዘርፉ የተከናወኑ ተግባራትን አስመልክቶ በሰጡት…
47ኛው የጉሚ በለል መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 47ኛው የጉሚ በለል መድረክ “ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ነው፡፡
መድረኩ እየተካሄደ የሚገኘው 20ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ ነው፡፡
የጨፌ ኦሮሚያ…
በዲግሪና ከዛ በላይ ለሰለጠኑ ሠራተኞች ሰፊ የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በከፊል ከሰለጠኑ ሠራተኞች በተጨማሪ በዲግሪና ከዛ በላይ ለሰለጠኑ ሠራተኞች ሰፊ የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት እየተሰጠ ነው አለ የሥራና ክህሎት ማኒስቴር፡፡
በማኒስቴሩ የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ ፕሮጀክት ኃላፊ አቶ ብርሃኑ አለቃ ከፋና ፖድካስት ጋር…
ኢትዮጵያና ኳታር በወታደራዊ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) በኳታር ዶሃ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡
ሚኒስትሯ በዶሃ ቆይታቸው ከኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና መከላከያ ሚኒስትር ሼክ ሳኡድ ቢን አብዱራህማን ቢን ሀሰን አል ታኒ ጋር ተወያይተዋል።…
በጥራት ላይ በትኩረት መሰራቱ የኢትዮጵያ ቡና ተፈላጊነት እንዲጨምር አስችሏል – አቶ ሻፊ ኡመር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጥራት ላይ በትኩረት መሰራቱ የኢትዮጵያ ቡና በዓለም አቀፍ ገበያ ተፈላጊነቱ እንዲጨምር አድርጓል አሉ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ም/ዋና ዳሬክተር ሻፊ ኡመር።
ምክትል ዳይሬክተሩ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በ2017 በጀት ዓመት በቡና ምርት…
በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ የሕዝቦችን የልማት ተጠቃሚነት ለማጠናከር…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ኬንያ ድንበር አካባቢ የሕዝቦችን ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚነት ለማጠናከር በትብብር መስራት እንደሚገባ ተመላክቷል፡፡
በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ የሕዝቦችን የልማት፣ ሰላም እና መልካም አስተዳደር ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ…