Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ የሕዝቦችን የልማት ተጠቃሚነት ለማጠናከር…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ኬንያ ድንበር አካባቢ የሕዝቦችን ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚነት ለማጠናከር በትብብር መስራት እንደሚገባ ተመላክቷል፡፡ በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ የሕዝቦችን የልማት፣ ሰላም እና መልካም አስተዳደር ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ…

ፈረንሣይ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ወታደራዊ ትብብር ይበልጥ ታጠናክራለች – ጄ/ል ፒየር ሺል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሣይ ከኢትዮጵያ ጋር በወታደራዊ መስክ ያላትን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ዝግጁ ናት አሉ የሀገሪቱ ምድር ጦር አዛዥ ጄኔራል ፒየር ሺል። በጄነራል ፒየር ሺል የተመራ የፈረንሣይ ወታደራዊ ልዑክ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አመራሮች ጋር…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልና በሱዳን ድንበር አካባቢ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪን ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና በሱዳን አጎራባች አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂ ሃይሎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ክልሉ ገብተዋል፡፡ ታጣቂ ሃይሎቹ ትጥቃቸውን ፈተው ወደ ክልሉ ከገቡ በኋላ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን…

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ለውጥ ማሳያዎች …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ገ/መስቀል ጫላ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ለውጥ ማምጣቱን የሚያሳዩ በርካታ ውጤታማ ስራዎች በየአካባቢው ተከናውነዋል አሉ። በክልሉ ባለፉት ቀናት "በመደመር መንግሥት እይታ የዘርፎች…

የኢትዮ-ቻይና የጉምሩክ አስተዳደር ትብብር …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና የጉምሩክ አስተዳደር ተቋማዊ አቅም ግንባታ፣ የተቋም ልማትና ፈጣን የጉምሩክ አገልግሎት መስጠት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል። የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ከቻይና ጉምሩክ አስተዳደር ሚኒስትር ዴኤታ ዋንግ…

አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር እና የአፍሪካ ህብረት ተጠሪ አሌክሲስ ላሜክ ጋር ተወያይተዋል።…

ውጤታማ የልማት ስራዎችን ለማስፋት የአመራሩ ተሞክሮ መቅሰም …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ስድስት ማዕከላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሲወስዱ የቆዩ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ አመራሮቹ ባለፉት ቀናት "በመደመር መንግሥት እይታ የዘርፎች እመርታ" በሚል…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የኮፕ 32 ተወካይ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመደቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የኮፕ 32 ተወካይ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል፡፡ በተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ማዕቀፍ ኮንቬንሽን መሠረት ኢትዮጵያ የኮፕ 32 አስተናጋጅ ሀገር ሆና መመረጧ ይታወሳል፡፡ ይህን…

ፕሬዚዳንት ታዬ ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከቼክ ሪፐብሊክ፣ ሃንጋሪ፣ ስሎቫክያ እና ክሮሽያ ሀገራት መሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ ከመሪዎቹ ጋር የመከሩት በ7ኛው የአፍሪካ አውሮፓ ህብረቶች ጉባዔ ጎን ለጎን ነው። ውይይቱ በዋናነት በሀገራቱ…

የሆርቲካልቸር ዘርፍ ምርታማነትን የሚያሳድጉ የተሻሻሉ ዝርያዎች …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆርቲካልቸር ዘርፍ ምርታማነትን ለማሳደግ የተሻሻሉ ዝርያዎችን ለአርሶ አደሩ በማሰራጨት አበረታች ውጤት እየተገኘ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ በሚኒስቴሩ የእርሻና ሆርቲካልቸር ልማት ዘርፍ የሚኒስተር ዴዔታ አማካሪ አሊ መሃመድ (ፕ/ር)÷ በ10…