Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአፍሪካ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ተቋማት በፍትህ ላይ ተመስርተው ሊሰሩ ይገባል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አፍሪካ ሰላም የሰፈነባትና የበለጸገች እንድትሆን ተቋማት በፍትህ ላይ ተመስርተው ሊሰሩ ይገባል አሉ፡፡ 4ኛው የአፍሪካ ህገመንግስታዊ ፍርድ ቤቶች ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በዚሁ…

ታማኝ ግብር ከፋዮች ገበያን በማረጋጋት ረገድ የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታማኝ ግብር ከፋዮች ገበያን በማረጋጋት ረገድ የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር የግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች…

ኢትዮጵያ ኮፕ-32 ጉባኤን ለማስተናገድ መመረጧ የታዳሽ ኃይል ልማት ቁርጠኝነቷን የሚያረጋግጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 32ኛውን የዓለም የአየር ንብረት ጉባዔ ለማስተናገድ መመረጥ የታዳሽ ኃይል ልማት ትግበራ ቁርጠኝነቷን የሚያረጋግጥ ነው አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ እንዳሉት ÷ በኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ…

ጥራት ያለው የጤና መድህን አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥራት ያለው የጤና መድህን አገልግሎት ተደራሽነትን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ወርቁ እንዳሉት÷ ጤና መድህን የመክፈል አቅም የሌላቸው ዜጎች አስፈላጊውን…

የደን ሃብት ልማትን ይበልጥ ለማጠናከር የዘርፉ እውቀት ማዕከላት ሚና…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የደን ሃብትን ወደ ነበረበት ለመመለስ የጀመረቻቸው ተስፋ ሰጭ ጥረቶች ዓለም አቀፍ እውቅና እየተቸራቸው ነው አሉ ምሁራን። በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት ደንና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ መምህር ጸጋይ በቀለ (ፕ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…

ከ100 ቢሊየን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል የተጠረጠሩ የስፖርት አወራራጅ ድርጅት ባለቤቶችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለመንግሥት ገቢ መሆን የነበረበትን ከ100 ቢሊየን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል የተጠረጠሩ የስፖርት አወራራጅ ድርጅት ባለቤቶችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መግለጫ…

በከባድ የሙስና ወንጀል ምርመራ የተጣራባቸው 11 ተጠርጣሪዎች ክስ ተመስርቶባቸዋል – የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ

‎አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በከባድ የሙስና ወንጀል ምርመራ የተጣራባቸው 11 ተጠርጣሪዎች ክስ እንደተመሰረተባቸው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። ክስ የተመሰረተባቸውም፡- ‎1ኛ ተከሳሽ አቶ ክፍሌ ወ/ማርያም ጋዎ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ…

በማያቋርጥ መፍጠር እና መፍጠን መርህ እየሰራን የኢትዮጵያን ብልፅግና እናረጋግጣለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማያቋርጥ መፍጠር እና መፍጠን መርህ እየሰራን የኢትዮጵያን ብልፅግና እናረጋግጣለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። በአዲስ አበባ ከተማ ‘በመደመር መንግሥት እይታ የዘርፎች እመርታ’ በሚል መሪ ሐሳብ ለብልጽግና ፓርቲ…

ኮፕ32 ለቀጣይ ትውልዶች የሚዘልቅ ትሩፋት ሊገኝበት የሚገባ ትልቅ ጉባዔ ነው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጉባዔ (ኮፕ32) ኢትዮጵያ ዓለምን የምታስተናግድበት ለቀጣይ ብዙ ትውልዶች የሚዘልቅ ዐሻራና ትሩፋት ሊገኝበት የሚገባ ትልቅ ጉባዔ ነው አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኮፕ32 ተወካይ ፕሬዚዳንት ጌዲዮን ጢሞቲዎስ…

ኮፕ32 ኢትዮጵያን ለዓለም ለማሳየት ትልቁ መድረክ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጉባኤ (ኮፕ32) የቱሪዝም ሀብታችንን ለዓለም ለማሳየት ትልቁ መድረክ ነው አሉ፡፡ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ማዕቀፍ ኮንቬንሽን መሠረት…