Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ተወዳዳሪ አምራች ኢንተርፕራይዞችን መፍጠር የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በተኪ ምርቶች ላይ የሚሰማሩ ተወዳዳሪ አምራች ኢንተርፕራይዞችን መፍጠር የሚያስችል የ10 ዓመት ዕቅድ ፍኖተ ካርታ ይፋ አድርጓል፡፡
በመድረኩ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት አመራሮች፣…
ስድስተኛው ዙር የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ስልጠና መጋቢት 4 ቀን ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛው ዙር የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ስልጠና መጋቢት 4 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚጀመር የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ÷ በስልጠናው ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የተውጣጡ ከ15 ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኛ…
በታዳጊ ክልሎች ሲተገበር የቆየው የ37 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የእናቶች ጤና ፕሮጀክት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ኤጀንሲ (ዩ.ኤስ.ኤ.አይ.ዲ) በታዳጊ ክልሎች ሲተገብር የቆየውን የ37 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የጤና ፕሮጀክቶች ማጠናቀቁን ገለጸ፡፡
ፕሮጀክቶቹን የተተገበሩት በአፋር፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ እና ሶማሌ ክልሎች…
የፓኪስታን የኢንቨስትመንትና የንግድ ልዑክ የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክን እየጎበኘ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ70 በላይ የፓኪስታን የኢንቨስትመንት እና የንግድ ልዑካን ቡድን የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክን እየጎበኘ ነው፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ÷ለልዑካን ቡድኑ የፓርኩን ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴ…
አንጋፋው የሥነ ጽሑፍ መምህርና ሐያሲ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው የሥነ ጽሑፍ መምህርና ሐያሲ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡
ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን÷ ‹‹የሥነ ጽሑፍ መሰረታውያን›› እና ‹‹ከበዓሉ ግርማ እስከ አዳም ረታ›› የሚሉትን ለሥነ ጽሑፍ ትምህርት አጋዥ…
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቦንጋ ከተማ ያስገነቡትን የዳቦ ፋብሪካ መርቀው ከፈቱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቦንጋ ከተማ ያስገነቡትን የዳቦ ፋብሪካ መርቀውለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡
የዳቦ ፋብሪካው በ2 ነጥብ 4 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን በቀን 300 ሺህ ዳቦ የማምረት አቅም ያለው ነው ተብሏል።…
‘‘አይ አር ሲ’’ለጋምቤላ ክልል ተሽከርካሪዎችንና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አለም አቀፉ ግብረ-ሰናይ ድርጅት‘‘አይ አር ሲ’’በጋምቤላ ክልል የጤና አገልግሎትን ለማጠናከር የሚያግዙ ከ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ ተሽከርካሪዎችንና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡
የአውሮፓ ሕብረት አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ…
የኳታሩ “ኢዱኬሽን አበቭ ኦል” ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ የትምህርት ፕሮጀክቶችን በመደገፍ በትብብር መሥራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኳታሩ “ኢዱኬሽን አበቭ ኦል” ፋውንዴሽን እና የፌዴራል መንግሥት በኢትዮጵያ የትምህርት ፕሮጀክቶችን በመደገፍ በትብብር መሥራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሄደ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በትምህርት ጉዳይ…
ዶ/ር ፍፁም አሰፋና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኦማን የኢኮኖሚ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኦማን የኢኮኖሚ ሚኒስትር ሰዒድ አል ሻኪሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና ኦማን በኢኮኖሚው ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ማጠናከር…
ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ በጸጥታ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ፋሃድ ኦባይዱላህ አል ሃሚዳኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በሀገራቱ መካከል ያለውን ግንኙነት የጋራ ተጠቃሚነትን መሰረት ባደረገ መልኩ…