Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የተገኘውን የሰላም ጅምር ልንጠብቀው ይገባል- ጄኔራል አበባው ታደሰ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኘው የሰላም ጅምር በሠራዊታችን የጀግንነት ተጋድሎ የመጣ በመሆኑ ልንጠብቀው ይገባል ሲሉ የመከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ ተናገሩ፡፡
ጄኔራሉ በምዕራብ ዕዝ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ እንዳሉት÷ ሠራዊቱ …
በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተጨባጭ ውጤት ተመዝገቧል – አቶ መላኩ አለበል
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ወራት በተደረገው የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተጨባጭ ውጤት መመዝገቡን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡
አቶ መላኩ ይህን ያሉት በጎንደር ከተማ የሚኒስቴሩ መስሪያ ቤቱ የ2015 ዓ.ም የስድስት ወራት ተግባራትን…
አየር መንገዱ ከአዲስ አበባ አትላንታ ጆርጂያ ቀጥታ በረራ ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ አትላንታ ጆርጂያ ቀጥታ የመንገደኞች በረራ ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡
የሚደረገው በረራም በሳምንት ለአራት ቀናት መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡
ይህም የኢትዮጵያ…
አጋር አካላት በኢትዮጵ የዕለት ድጋፍ ለሚፈልጉ 21 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች እርዳታ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አጋር አካላት በኢትዮጵያ የዕለት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው 21 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች እርዳታ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡
የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ደበበ ዘውዴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የከተራ እና ጥምቀት በዓላት በሰላም ተጠናቅቀዋል-የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራ እና ጥምቀት በዓላት በሰላም መጠናቀቃቸውን የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡
መንግስት በዓላቱ በድምቀትና በሰላም እንዲጠናቀቁ ላደረጉ አካላት ሁሉ ምስጋና አቅርቧል፡፡
አገልግሎቱ…
ተመድ በሰብዓዊ እርዳታና በአደጋ ስጋት ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የድርቅ መከላከልና ምላሽ ማስተባበሪያ በኢትዮጵያ በሰብዓዊ እርዳታ እና በአደጋ ስጋት ጉዳዮች ላይ በቅንጅት እንደሚሰራ አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው…
በመዲናዋ በተለያዩ ምክንያቶች ተቆፍረው የሚተዉ ጉድጓዶች በሰዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ ነው – ኮሚሽኑ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ በተለያዩ ምክንያቶች ተቆፍረው የሚተዉ ጉድጓዶች በሰዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ መሆኑን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለፀ፡፡
በኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
በኦሮሚያ ክልል ከአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ወጪንግድ ከ301ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ወጪንግድ ከ301 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ገለጸ፡፡
የቢሮው የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንና ኮሙኑኬሽን ተወካይ ስዩም ሃይሉ ለፋና…
1 ሺህ 173 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 173 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
ከተመላሾቹ ውስጥም 12 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡
ለተመላሽ ዜጎች በማቆያ…
በመዲናዋ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ማስተካከያ ግምት ውስጥ በማስገባት የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
አዲሱ የታሪፍ ማሻሻያ ከነገ ጀምሮ…