Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

681 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሁለት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 681 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉ ተገለፀ፡፡ በዛሬው እለት ወደ ሀገር ከተመለሱት ውስጥ 670ዎች ወንዶች እና 11 እድሜያቸው ከ18 አመት በታች…

የሸኔ እንቅስቃሴ የታየባቸው አካባቢዎችን ወደ ቀደመ ሁኔታቸው ለመመለስ በቅንጅት እየተሰራ ነው – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሸኔ እንቅስቃሴ የታየባቸውን አካባቢዎች ወደ ቀደመ ሁኔታቸው ለመመለስ የፌዴራል እና የክልሉ መንግስት የጸጥታ ሃይሎች ሁሉንም አይነት እርምጃ እየወሰዱ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የዘመናዊ አዳዲስ ትጥቆች ባለቤት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የዘመናዊ አዳዲስ ትጥቆች ባለቤት መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በስራ ላይ ያሰለጠናቸው የኮማንዶ እና የአድማ ብተና ኃይሎች በአዲስ አበባ ከተማና ዙሪያው የተግባር ልምምድ አድርገዋል፡፡ እንዲሁም ኮማንዶ…

የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ሁሉም ዜጋ የበኩሉን እንዲወጣ መንግስት ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የጥምቀት በዓል በሰላምና በድምቀት እንዲከበር ሁሉም ዜጋ አካባቢውን በንቃት በመጠበቅና ከጸጥታ ኃይሎች ጋር በጋራ በመሆን ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…

በኦሮሚያ ክልል በ341 ሰዎች ላይ የሙስና ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ341 ሰዎች ላይ የሙስና ክስ መመስረቱን በክልሉ የተቋቋመው የፀረ-ሙስና ኮሚቴ አስታውቋል። በክልሉ የተቋቋመው እና ሰባት አባላት ያለው የፀረ-ሙስና ኮሚቴ እያከናወነ ያለውን ተግባር ተኮር ሥራ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።…

የሰሜኑን ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለመቋጨት መንግሥት የጀመራቸውን ጥረቶች አሁንም አጠናክሮ ቀጥሏል- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜኑን ጦርነት በሰላማዊ የመፍትሔ አማራጭ ለመቋጨት መንግሥት የጀመራቸውን ጥረቶች አሁንም አጠናክሮ መቀጠሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ በጦርነቱ ጉዳት…

በትግራይ ክልል የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ክትባት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እና ሌሎች መደበኛ ክትባቶች ለህብረተሰቡ እየተሰጡ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   በሚኒስቴሩ የእናቶችና ህጻናት ክትባት ዴስክ ሃላፊ መልካሙ አያሌው እንደገለጹት÷ የሰላም ስምምነቱን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታትከፍተኛ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተመድ ከፍተኛ ተወካይ አምባሳደር ራባብ ፋጢማ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው አቶ ደመቀ ፥ በልማት ወደ ኋላ የቀሩ አገራት፣ የባህር በር  የሌላቸው ታዳጊ ሀገራት እና…

ርዕሳነ መስተዳድሮችለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ በዓልነቱ ባሻገር የሀገሪቱን መልካም ገፅታ ለመገንባት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተመድ ከፍተኛ ተወካይ አምባሳደር ራባብ ፋጢማ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው አቶ ደመቀ ፥ በልማት ወደ ኋላ የቀሩ አገራት፣ የባህር በር የሌላቸው ታዳጊ ሀገራት እና…