Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ርዕሳነ መስተዳድሮችለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ በዓልነቱ ባሻገር የሀገሪቱን መልካም ገፅታ ለመገንባት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተመድ ከፍተኛ ተወካይ አምባሳደር ራባብ ፋጢማ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው አቶ ደመቀ ፥ በልማት ወደ ኋላ የቀሩ አገራት፣ የባህር በር የሌላቸው ታዳጊ ሀገራት እና…

ምስጢረ ጥምቀት

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘመነ ኦሪት እንደሚከበረው በዓለ ዳስ የአደባባይ በዓል የሆነው “በዓለ ጥምቀት” ምስጢር ብዙ ነው፡፡ ወደ ወንዝ ሄዶ በመጠመቅ ከበሽታ መፈወስም የተለመደ መሆኑን በኢዮብ እና በሶርያዊው ንእማን ታሪክ ላይ ተሠንዶ እናገኘዋለን፡፡ በዚህ መነሻነት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-   እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም…

ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች በጋራ 500 ሜጋ ዋት የፀሐይ ኃይል ማመንጫ  ለመገንባት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት እና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ማስዳር ኩባንያ የ500 ሜጋ ዋት ሁለት የሶላር ጣቢያ (የፀሐይ ብርሃን ኃይል) በጋራ ለማልማት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች…

ከ6 ሚሊየን ዶላር በላይ እንዲሸሽ በማድረግ የተጠረጠሩ 6 የጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ በ26 ግለሰቦች እንዲሸሽ በማድረግ ሀገሪቱ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እንድታጣ አድርገዋል ተብለው የተጠረጠሩ ስድስት የጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ ምትኩ አበባው፣ ግርማ ይባፋ፣ እንግዳ አቦ፣ ማቲዎስ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሚሲዮን መሪዎች የመልሶ ማቋቋም ሂደት ላይ የላቀ ሚና እንዲወጡ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሚሲዮን መሪዎች አገሪቱ በምታከናውነው መልሶ ግንባታ እና የመልሶ ማቋቋም ስራ ላይ ያላቸው ሚና የላቀ በመሆኑ ይህን ኃላፊነት በብቃት እንዲወጡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ጥሪ አቀረቡ። ፕሬዚዳንቷ ለነባርና አዳዲስ አምባሳደሮች በተዘጋጀው የእራት ግብዣ…

ቤተ ክርስቲያኗ ከ118 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚተገበር የልማት ስራ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን በተለያዩ ክልሎች ላይ ተግባራዊ የሚሆንና በ118 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የልማት ስራ ይፋ አደረገች፡፡ በደቡብ ክልል አራት ወረዳዎችና በሲዳማ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ዘላቂ ሠላም ለማረጋገጥ በትኩረት ይሠራል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሠላምና ጸጥታ የተከናወኑ አበረታች ሥራዎችን በማጠናከር ዘላቂ ሠላም ለማረጋገጥ በትኩረት አንደሚሠራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሠላምና ጸጥታ የ6 ወራት አፈጻጸም የግምገማ…

ከ65 ሚሊየን ብር በላይ የይዞታ ካሳ ክፍያ በሚል ያለአግባብ በመውሰድ የተከሰሱት 16 ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ 65 ሚሊየን ብር በላይ የውሀ ፕሮጀክት ስራ የይዞታ ካሳ ክፍያ በሚል ያለአግባብ ወስደዋል ተብለው በከባድ ሙስና ወንጀል የተከሰሱት የወረዳ 6 ስራ አስፈጻሚ ገረመው ግዛቸውን ጨምሮ 16 ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ።…