Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሩብ ዓመቱ ከ545 ሺህ በላይ ፓስፖርት ለዜጎች ተሰጥቷል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዘመናዊ አሰራርን በመዘርጋት እየሰጠ ያለውን አገልግሎት አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል አለ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ።
ቋሚ ኮሚቴው የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎትን…
ለሰው ሰራሽና ተፈጥሮ አደጋዎች በራስ አቅም ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ ነው- ወ/ሮ ሁሪያ አሊ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለሚያጋጥሙ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች በራስ አቅም ምላሽ ለመስጠት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ሁሪያ አሊ፡፡
የበጎ አድራጎት ሥራ የሚሹ ጉዳዮች በሀገር ውስጥ እምቅ አቅምና እውቀት መፈታትን…
ኢትዮጵያ ለኢንተርፕርነርሽፕ ያላትን ምቹ ሁኔታ ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ኢንተርፕርነርሺፕ ሳምንት በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ከሕዳር 8 እስከ 14 ቀን 2018 ዓ.ም የሚቆየውን መርሐ ግብር የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከኢንተርፕርነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር አዘጋጅተውታል፡፡
በመድረኩ…
የኢጋድ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ በትኩረት የሰሩ ጋዜጠኞች ሽልማት ሥነ ሥርዓት በኢትዮጵያ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 3ኛውን የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በአየር ንብረት ለውጥ ላይ በትኩረት የሰሩ መገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ሽልማት ሥነ ሥርዓት ታስተናግዳለች፡፡
ኢጋድና የኢትዮጵያ መንግስት በጋር የሚያዘጋጁት የሽልማት መርሐ…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በግብርናው ዘርፍ አዳዲስ ተስፋ ሰጪ ውጤቶች እየተመዘገቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ዘርፍ አዳዲስ ተስፋ ሰጪ ውጤቶች እየተመዘገቡ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ።
በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሱሩር ÷ በክልሉ የተጀመሩ አዳዲስ…
አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የሹመት ደብዳቤያቸውን ለጅቡቲ ፕሬዚዳንት አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌ አቀረቡ።
አምባሳደሩ በዚህ ወቅት÷ በሚኖራቸው የሥራ ጊዜ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ስትራቴጂያዊ ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ…
የተጠናከረ የፖሊስ ተቋም ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተጠናከረ የፖሊስ ተቋም ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ የክልሉን ፖሊስ ስልጠና ባስጀመሩበት ወቅት እንዳሉት÷ ቁመናው የተስተካከለ ፖሊስ ለክልሉ ብቻ ሳይሆን…
በክልሉ ጠንካራ የፖሊስ ተቋምና አመራር ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ጠንካራ የፖሊስ ተቋምና አመራር ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ።
የክልሉ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ “ከጂኦ ስትራቴጂክ ኩስመና ወደ ታደሰ ቁመና" በሚል መሪ ሐሳብ…
የኮሪደር ልማት ቅርሶችን ጠብቆ ማቆየት አስችሏል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሉ የተከናወነው የኮሪደር ልማት ቅርሶችን ጠብቆ ማቆየት አስችሏል አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ።
ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ የኮሪደር ልማት ስራዎች በተመዘገበው ውጤት አሻራቸውን ላኖሩ ተቋማት እና ማህበራት የእውቅና ሽልማት…
ፎረሙ ከተሞች የቴክኖሎጂ መፍለቂያ መሆናቸው በተግባር የታየበት ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የከተሞች ፎረም ዐውደ ርዕይ በመደመር መንግሥት ከተሞች የቴክኖሎጂ እውቀት መፍለቂያ መሆናቸው በተግባር የታየበት ነው አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ።
10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም "የከተሞች ዕድገት ለኢትዮጵያ ልህቀት”…