Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በክልሉ የእንስሳት መኖ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የእንስሳት መኖ አቅርቦትና አጠቃቀም በማሻሻል የእንስሳት መኖ ዋስትና ለማረጋገጥ ውጤታማ ስራዎች እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡
በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ…
ኢትዮጵያና አዘርባጃን ያላቸውን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ይሰራሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና አዘርባጃን የፓርላማ፣ የህዝብ ለህዝብና የኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማጠናከር ይሰራሉ።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የአዘርባጃን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ኤልቺን አሚርባዮቭን…
መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ቀልጣፋ አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ ያግዛል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ቀልጣፋና ፍትሃዊ አገልግሎትን ተደራሽ በማድረግ ብልሹ አሰራርን ለመቅረፍ ያስችላል አሉ የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሱልጣን አብዱሰላም።
አፈ ጉባኤው ከቀናት በፊት ተመርቆ ሥራ የጀመረው የሀረሪ ክልል መሶብ…
የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም ለሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ኢትዮጵያ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም ለሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ኢትዮጵያ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር…
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ለማድረግ እየተሰራ ነው – ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ለዓለም አቀፍ ለውጦች ምላሽ የሚሰጥና በአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)፡፡
ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የዩኒቨርሲቲውን 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓልን…
የግብርና ኮሜርሻላይዜሽን መርሐ ግብር ለአየር ንብረት ተፅዕኖ የማይበገር ግብርናን ዕውን ለማድረግ ይሰራል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ትራፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ማንደፍሮ ንጉሴ (ዶ/ር) የግብርና ኮሜርሻላይዜሽን መርሐ ግብር ለአየር ንብረት ተፅዕኖ የማይበገር ግብርናን ዕውን ለማድረግ ይሰራል አሉ።
የ2ኛው ምዕራፍ የግብርና ኮሜርሻላይዜሽን መርሐ…
ኢትዮጵያን አፍሪካዊ የዘላቂ ግብርና እድገት ማሳያ ለማድረግ እየተሰራ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ኢትዮጵያን አፍሪካዊ የዘላቂ ግብርና እድገት ማሳያ ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ።
የ2ኛው ምዕራፍ የግብርና ኮሜርሻላይዜሽን መርሐ ግብር ማስጀመሪያ መድረክ ላይ አቶ አዲሱ አረጋ እንዳሉት፤ ግብርናውን በማዘመን…
መንግሥት ለሰው ተኮር አጀንዳዎች ልዩ ትኩረት በመስጠት እየሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መንግሥት ለሰው ተኮር አጀንዳዎች ልዩ ትኩረት በመስጠት ለአካታች ልማት እየሰራ ነው አሉ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ በደሴ ከተማ የተመለከትናቸው የግብርና እና…
ኢትዮጵያና ሳዑዲ የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው የኢትዮጵያ እና ሳዑዲ ዓረቢያ የጋራ የንግድ ም/ቤት ስብሰባ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
መርሐ ግብሩ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የኢኮኖሚ እና የኢንቨስትመንት ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ነው፡፡
በመድረኩ የኢትዮጵያ…
በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዙሪያ የወጣቶችን ሃሳብ በማገዝ ለሀገር ጥቅም ማዋል ይገባል – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018(ኤፍ ኤም ሲ) ወጣቶች በሰው ሰራሽ አስተውሎት ላይ የሰሩትን እና ያሰቡትን በማገዝ ለሀገር ጥቅም እንዲውል መስራት ይገባል አሉ የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)።
ዋና ዳይሬክተሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…