Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በፍትሕ ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የነበሩት ፈይሳ ሹርኬና በከባድ ሙስና ወንጀል በተከሰሱ ግለሰቦች ላይ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትሕ ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የነበሩትን ፈይሳ ሹርኬን ጨምሮ በከባድ የሙስና ወንጀል የተከሰሱ ግለሰቦች ላይ የዐቃቤ ሕግን የሰው እና የሠነድ ማስረጃዎች መርምሮ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ።
ተከሳሾቹ÷ 1ኛ በፍትሕ…
አየር መንገዱ የቻይና በረራ ቁጥሩን ከኮቪድ-19 በፊት ወደነበረበት መጠን ሊያሳድግ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በፈረንጆቹ መጋቢት 1 ቀን ጀምሮ ወደ ቻይና የሚያደርገውን የበረራ ቁጥር ከኪቪድ-19 ወረርሽኝ በፊት ወደ ነበረበት መጠን ከፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡
አየር መንገዱ ቀደም ሲል በኮቪድ -19 ወረርሽኝ ምክንያት ቻይና የጉዞ…
የሞባይል ስልክ በጦር መሣሪያ አስፈራርተው ወስደዋል በሚል የተከሰሱ የፖሊስ አባላት የምስክር አሰማም ሂደት ለጊዜው ተቋረጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሌሊት የግለሰቦችን ሞባይል በጦር መሣሪያ አስፈራርተው ወስደዋል ተብለው በከባድ የውንብድና ወንጀል የተከሰሱ ሦስት የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ላይ የምስክር አሰማም ሂደት ለጊዜው እንዲቋረጥ ታዘዘ።
የምስክር አሰማም ሂደቱን ለጊዜው እንዲቋረጥ…
ጎንደር የጥምቀትን በዓል ለማክበር አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋለች አሉ የከተማዋ ከንቲባ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥበብና ኢትዮጵያዊነት መድመቂያ የሆነችው ጎንደር የጥምቀት በዓልን ለማክበር አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋለች ሲሉ የከተማዋ ከንቲባ ዘውዱ ማለደ አስታወቁ፡፡
አቶ ዘውዱ ጎንደር ከተማ የጥምቀት በዓልን ለማስተናገድ ያደረገችውን ዝግጅት አስመልክተው…
ከ152 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ152 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የኩምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ ከታህሳስ 21 ቀን እስከ 27ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 61 ነጥብ 1 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች…
አንዳንድ የጥበቃ ሰራተኞች ወንጀል ለመፈጸም በማሰብ በሃሰተኛ ሰነድ በተቋማት እየተቀጠሩ ነው – ፖሊስ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት የሚቀጥሯቸውን እና የቀጠሯቸውን የጥበቃ ሰራተኞች ማንነት በሚገባ መፈተሽ እና ማረጋገጥ እንደሚጠበቅባቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ ከጥበቃ አቅራቢ ኤጀንሲ ተወካዮች እና ከፋይናንስ ተቋማት የስራ…
የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላም ስምምነቱ ዳር እንዲደርስ በሙሉ ቁርጠኝነት እየሠራ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላም ስምምነቱ ዳር እንዲደርስ በሙሉ ቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንደገለጹት÷…
የስኳር ምርት እጥረትን ለመቅረፍ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድጎማ የሚቀርበውን የስኳር ምርት እጥረት ለመቅረፍ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሕዝብ ግንኙነትና ተሳትፎ ዋና ክፍል ኃላፊ ረታ ደመቀ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥…
አቶ ደመቀ በውጭ ግንኙነት እንቅስቃሴ ለኢኮኖሚና ፖለቲካ ዲፕሎማሲ ትኩረት እንደሚሰጥ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በውጭ ግንኙነት እንቅስቃሴ ለኢኮኖሚ፣ ፖለቲካና የባህል ዲፕሎማሲ ትኩረት እንደሚደረግ ተናገሩ፡፡
አቶ ደመቀ ፥ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብና የብሄራዊ ቡድን ደጋፊዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከቅዱስ ጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ እና የብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ሃሳብ ፥ በወጣቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት እንዲሁም በጋራ…