Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ዘመናዊ የሴቶች የተሃድሶና ክኅሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመናዊ የሴቶች የተሃድሶ እና የክኅሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ፕሮጀክት ግንባታ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡
የፕሮጀክቱ ውል የመፈራረምና ግንባታ የማስጀመሪያ መርሐ-ግብር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች…
“የጥርን በባሕር ዳር“ ዝግጅት አካል የሆነው 2ኛው ዓመታዊ የብስክሌት ፌስቲቫል ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “የጥር ወርን በባሕርዳር” ዝግጅት አካል የሆነው ሁለተኛው ዓመታዊ የብስክሌት ፌስቲቫል ተካሄደ።
የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሣኅሉ ÷በባሕርዳር ከብክለት ጸፀዳ የትራንስፖርት አገልግሎት ለማሳደግ የከተማዋ…
ጠ/ሚ ዐቢይ በጽ/ቤታቸው በሚመሩ የልማት ፕሮጀክቶች እየተሳተፉ ለሚገኙ ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሚመሩ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ላይ እየተሳተፉ ለሚገኙ ሠራተኞች የበዓል ማዕድ አጋርተዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-…
የሃላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ 'ሴራ' በዓል ከዛሬ ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው ።
በዓሉ "ሴራችን ተከባብሮ የመኖር ድንቅ ባህላችን" በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡
የዞኑ ባህልና ቱሪዝም ልማት መምሪያሃላፊ አቶ…
በሶማሌ ክልል የልማትና የመልካም አስተዳደር እቅድና ትግበራ ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሌ ክልል የቀጣይ ሶስት አመታት የልማትና የመልካም አስተዳደር እቅድና ትግበራ ላይ ያተኮረ ውይይት በኤረር ዞን በፊቅ ከተማ ተካሂዷል።
ውይይቱን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የመሩ ሲሆን÷ የክልሉ ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ…
1ሺህ 17 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 17 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ተገለፀ፡፡
ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱት ዜጎች በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ መሆናቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃልአቀባይ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ከንቲባ አዳነች የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋሩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞችና ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል፡፡
በከንቲባ ፅህፈት ቤት ቅጥር ግቢ በተከናወነው የማዕድ ማጋራት ከ200 በላይ የከተማዋ ነዋሪዎች…
በላሊበላ የተከበረው የገና በዓል በሰላም ተጠናቋል–ፖሊስ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በላሊበላ በድምቀት የተከበረው የገና በዓል ያለምንም ፀጥታ ችግር መጠናቀቁን የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ፓሊስ ጽህፈት ቤት ገልጿል።
የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ ኮማንደር እንግዳው ሆዴነው እንደገለፁት÷ በበአሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የእምነት አባቶች፣…
ከንቲባ አዳነች የገና በዓልን በምገባ ማዕከል ከሚገኙ ወገኖችጋር አሳለፉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን በምገባ ማዕከል ከሚገኙ ወገኖች ጋር አሳልፈዋል፡፡
ከንቲባዋ በመዲናዋ ከሚገኙ ምገባ ማዕከሎች አንዱ በሆነው አሙዲ የምገባ ማዕከል ነው ከከረዮ- ጌጃ ሰፈር ወገኖች ጋር በዓሉን ያሳለፉት ፡፡…
ካለን ማካፈል ከራስ በፊት ለህዝብና ለሃገር የሚለውን ወርቃማ እሴታችን የምናሳይበት ነዉ – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ካለን ማካፈል ከራስ በፊት ለህዝብና ለሃገር የሚለውን ወርቃማ እሴታችን የምናሳይበት ነዉ ሲሉ የኢፌዴሪ መከላከያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብራሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡
የገናን በዓል በማስመልከት በብላቴ ኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ…