Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሶማሊያ ትራንስፖርት እና ሲቪል አቪዬሽን ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ትራንስፖርት እና ሲቪል አቪዬሽን ሚኒስትር ፋርዶዋስ ኦስማን ኤጋል ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሯ እና የልዑክ ቡድናቸው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት…

በሀረሪ ክልል የጤና መድህን ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀረሪ ክልል "ጥር ወር የጤና መድህን ወር" በሚል መሪ ቃል ማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን  የአባላት እድሳትና ምዝገባ ማስጀመሪያ ንቅናቄ ተጀምሯል፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ያሲን አብዱላሂ  በንቅናቄው እንደተናገሩት÷ በክልሉ ባለፈው አመት…

የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ባለዕድለኞችን ውል ማዋዋል ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ባለዕድለኞች ውል ማዋዋል ስራ በዛሬው ዕለት መጀመሩን የአዲስ አበባ ቤቶች እና ልማት አስታዳደር ቢሮ አስታውቋል፡፡   በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት…

የሸገር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸገር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ተመሰረተ። በምስረታውም፥ አቶ ቃበቶ አልቤን የሸገር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል። ወይዘሮ ጸሐይ ደበሌ ደግሞ ምክትል አፈ ጉባዔ ሆነው ተሰይመዋል፡፡ ምክር ቤቱ…

ጎንደር በጥምቀት በዓል ሰሞን በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ እንግዶችን ለመቀበል የሚያስችላትን ዝግጅት ማድረጓ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥምቀት በዓል ሰሞን እስከ 2 ቢሊየን ብር በቱሪዝሙ ምክንያት ኢኮኖሚው ገቢ ያገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ የጎንደር ከተማ ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ገለጸ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ቻላቸው ዳኜው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በጥምቀት በዓል ወቅት…

በቀይ መስቀል ማኅበር ለትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 15 ተሽከርካሪ ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አሥር አምቡላንሶችና አምስት ቀላል ተሽከርካሪዎችን ለማኅበሩ ትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስረከበ፡፡ ድጋፉ የተገኘው ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንገድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መረጃ መሰረት÷ ከዛሬ ታኅሣሥ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ በሚደረገው…

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኪን ጋንግ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ  በጉብኝታቸው ወቅት ከመንግስት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር ተገናኝተው ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል። ከውይይቱ በተጨማሪ ሚኒስትሩ…

በአርቲስት ማሪቱ ለገሠ ስም ጎዳና ተሰየመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በክብር ዶክተር አርቲስት ማሪቱ ለገሠ ስም ጎዳና ሰየመ፡፡ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት መረጃ እንዳመላከተው÷ በኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ የተገነባው አዲሱ የአውሮፕላን ማረፊያ (ኤርፖርት)…

አቶ ሙስጠፌ በዱሁን ወረዳ የተገነባውን ድልድይ መርቀው ስራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ በኖጎብ ዞን ዱሁን ወረዳ የተገነባውን ድልድይ መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል፡፡ ድልድዩ በሶማሌ ክልል የመስኖና ተፋሰስ ልማት ቢሮ የተገነባ ሲሆን÷ ግንባታው ላለፉት ሶስት ዓመታት ሲካሄድ መቆየቱ…