Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት የኢትዮጵያ ብዝኃነት ማሳያ ናቸው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል ኢትዮጵያ በዓለማቀፍ ደረጃ በማይዳሰስ ቅርስነት ካስመዘገበቻቸው መካከል አንዱ ነው፡፡
በዓሉ በመላው ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተወራረሰ እና ተጠብቆ የቀጠለ ክዋኔን የሚያሳይ የኢትዮጵያ ብዝኃነት እና ኅብረ ብሔራዊ…
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ2018 ዓ.ም መስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፤ የመስቀል በዓል እንደገና የመገለጥና እንደገና የማንሣት በዓል ነው ብለዋል።…
የጋምቤላ ክልል ለ128 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል የመስቀል ደመራ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ128 የህግ ታራሚዎች ሙሉ ይቅርታ አድርጓል፡፡
የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ታራሚዎቹ በቆይታቸው መታረማቸውን፣ መታነፃቸውን እና መጸጸታቸውን…
የልማት ፕሮጀክቶችን በጥራትና ፍጥነት በማከናወን ውጤት ተመዝግቧል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ኦርዲን በድሪ የልማት ፕሮጀክቶችን በጥራት እና ፍጥነት በማከነወን አበረታች ውጤት ተመዝግቧል አሉ፡፡
የክልሉ መስተዳደር ምክር ቤት የልማት ፕሮጀክቶች የመስክ ምልከታ ሪፖርት ላይ የፕሮጀክት ባለቤት ተቋማት…
የመስቀል በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የ2018 የመስቀል በዓልን በልዩ ልዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት ታከብራለች፡፡
ቤተክርስቲያኗ የደመራ በዓል በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ሀገረስብከት በሚገኘው ጽዮን ማርያም ቁምስና በደመቀ ሁኔታ…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ 253 ቤቶችን ለሀገር ባለውለታዎች አስረከቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 253 ቤቶችን ለሀገር ባለውለታዎች እና ጧሪ ደጋፊ ለሌላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች አስተላልፈዋል።
ከንቲባ አዳነች በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ እጅግ በመጎሳቆላቸው ፈርሰው የተገቡ 253 ቤቶችን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ2018 የመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፥ ይህ ዓመት የኢትዮጵያ ብርሃን ሲወጣ የምናይበት ይሆናል ብለዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
በጋምቤላ ከተማ የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት የጋምቤላ ክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት የጽዳት ዘመቻ በጋምቤላ ከተማ ተካሂዷል።
የጽዳት ዘመቻው የመስቀል ደመራ በዓል የሚከበርበት ቦታን ጨምሮ…
በባሕርዳር የመስቀል ደመራ በዓልን አስመልክቶ የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕርዳር ከተማ የመስቀል ደመራ በዓልን አስመልክቶ የፅዳት ዘመቻ ተካሂዷል።
የፅዳት ዘመቻው በአካባቢ ጥበቃ ጽዳትና ውበት ጽ/ቤት አስተባባሪነት የተካሄደ ነው።
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የባሕርዳር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ዋና ስራ…
በድሬዳዋ የደመራ በዓል የሚከበርበትን ስፍራ የማፅዳት መርሐ ግብር ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር ከኃይማኖት አባቶች ጋር በመሆን በከተማዋ የደመራ በዓል የሚከበርበትን ስፍራ የማጽዳት መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡
በዚሁ ወቅት ድሬዳዋ ሁሉም እምነቶች በፍቅር፣ በአብሮነትና በሰላም የሚኖሩባት…