Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሩዋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሩዋንዳ ውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ኦሊቪየር ዣን ፓትሪክ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ የጋራ ፍላጎቶች ዙሪያ መክረዋል፡፡
ኦሊቪየር…
ኢትዮጵያና ፈረንሳይ የ81 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ መንግሥታት የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ማሻሻያ የሚያጠናክሩ የተለያዩ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል።
ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና የፈረንሳይ በአውሮፓ ህብረትና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ልዑክ ኤሌኖር ካሮይት…
ኢትዮጵያ ለጅቡቲ የምታቀርበው የንጹህ መጠጥ ውሃ ከ2063 አጀንዳ ትልም ጋር የሚጣጣም ነው – የአፍሪካ ሕብረት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲጋላ-ጅቡቲ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ለጅቡቲ የምታቀርበው የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ከ2063 አጀንዳ ትልም ጋር የሚጣጣም ነው አሉ የአፍሪካ ሕብረት የመሰረተ ልማትና ኢነርጂ ዘርፍ ኮሚሽነር ላታቦር ዲ ማታቦጅ ።
ኮሚሽነሯ ከ48ኛው የአፍሪካ…
መዲናዋን የሚመጥን የደንብ ማስከበር ሥራ ለማከናወን…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ከተማዋን የሚመጥን የደንብ ማስከበር ሥራ ለማከናወን በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው አለ፡፡
የባለስልጣኑ ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ንጋቱ ዳኛቸው ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በአዲስ አበባ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሳዑዲ ዓረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲ ዓረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፋይሰል ቢን ፋርሃን አል ሳዑድ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ የሳዑዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፋይሰል…
ሰራዊቱ ለቀጣናው ደህንነት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለቀጣናው ሰላም፣ መረጋጋት እና ደህንነት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ።
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን…
ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሌሴቶና ሞሮኮ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሌሴቶ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሌጆን ምፖትጆአኔ እና ከሞሮኮ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናስር ቡሪታ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጌዲዮን (ዶ/ር) ከሌሴቶ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሌጆን ምፖትጆአኔ ጋር ባደረጉት ውይይት…
አንድነት ለአፍሪካ የጋራ ደህንነት፣ ነፃነት እና ብልጽግና ወሳኝ ነው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአፍሪካ የጋራ ደህንነት፣ ነፃነት እና ብልጽግና አንድነት ወሳኝ ነው አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)።
48ኛው የአፍሪካ ህብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ “ዘላቂ የውሃ አቅርቦትና ደህንነቱ የተጠበቀ የንጽህና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአማን ፍስሃጽዮን ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ዋና ስራ አስፈጻሚ እና መስራች አማን ፍስሃጽዮን ሕልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ኀዘን ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የኀዘን መልዕክት÷ የኢቢኤስ…
የአፍሪካ ህብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 48ኛው የአፍሪካ ህብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፡፡
በ48ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍም በርካታ የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ…