Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ሚኒስቴሩ ለገና በዓል የምርት እጥረት እንዳያጋጥም በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳያጋጥም በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የገና በዓልን የምርት አቅርቦትን አስመልክቶ ከፌዴራል ህብረት ስራ ኮሚሽን ፣ ከስኳር…

አርቲስት  ማሪቱ  ለገሰ ከ22 አመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ወደ ሀገሯ ተመለሰች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  አርቲስት  ማሪቱ ለገሰ ከ22 ዓመት የአሜሪካ ቆይታ በኃላ በዛሬው እለት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች። ዝነኛዋ ድምፃዊት ማሪቱ ለገሰ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስትደርስ በቤተሰቦቿ፣በሙያ አጋሮቿ እንዲሁም…

በመዲናዋ ቅዳሜና እሑድ በደረሱ ድንገተኛ አደጋዎች የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፈው ቅዳሜ እና እሑድ በደረሱ ድንገተኛ አደጋዎች የአራት ሰዎች ሕይወት አልፏል። በከተማዋ ከደረሱት አደጋዎች ውስጥ አራቱ የእሳት አደጋዎች ሲሆኑ ÷ ቀሪዎቹ ደግሞ ከእሳት ውጪ ያጋጠሙ መሆናቸውን የአዲስ አበባ…

በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የምሁራን የውይይት መድረኮች እየተካሔዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰመራ፣ ወልድያ ፣ ጋምቤላ እና እንጂባራ ዩኒቨርሲቲዎች "በሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና ምን መሆን አለበት?" በሚል ርዕሰ ጉዳይ የምሁራን ውይይት እየተካሔደ ነው፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ እና የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ…

አየር መንገዱ ወደ ሽረ እንዳስላሴ ዳግም በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ወደ ሽረ እንዳስላሴ የሚያደርገውን በረራ በዛሬው ዕለት ጀምሯል፡፡ ባለፈው ሳምንት አርብ አየር መንገዱ ከአዲስ አበባ መቀሌ ዳግም መደበኛ በረራ መጀመሩ የሚታወስ ነው፡፡ ዛሬ በመጀመሪያው በረራ…

በየካ ክ/ከተማ ሾላ ገበያ በደረሰ የእሳት አደጋ 50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ሾላ ገበያ በደረሰ የእሳት አደጋ 50 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብር መውደሙን የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡   የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ…

ሕጋዊ ዕቃዎችን ሽፋን በማድረግ ተደብቀው የገቡ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕጋዊ ዕቃዎችን ሽፋን በማድረግ በኮምፒውተር ሞኒተር ውስጥ ተደብቀው የገቡ 100 ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን ጨምሮ ሌሎች የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች ተያዙ፡፡ የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሕግ ተገዥነት ዘርፍ ምክትል ስራአስኪያጅ አቶ…

በደቡብ ጎንደርና ምሥራቅ ሐረርጌ ዞኖች በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር እና በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡ የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዲቪዥን ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጎሹ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥…

የምሁራን ተሳትፎ በምርምርና ትንተና ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂና አዎንታዊ ሰላም ከመገንባት እንዲሁም ሀገራዊ ምክክሩን ከመደገፍ አንፃር የምሁራን ተሳትፎ በምርምርና ትንተና ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ፡፡ “በሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና” በሚል ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የወራቤ ዩኒቨርሲቲ…

በድብቅ ሲጓጓዝ የነበረ ኮኬን ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድብቅ ሲጓጓዝ የነበረ 108 በኪኒን መልክ እና በዱቄት መልክ የተዘጋጀ ኮኬን ተያዘ፡፡ ኮኬኑ የተያዘው የህዝብ ትራንስፖርትን በመጠቀም ከአዲስ አበባ ወደ ሁመራ በሻንጣ ውስጥ በድብቅ ሲጓጓዝ መሆኑ ተገልጿል። በህገወጦች ሲንቀሳቀስ…