Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አሰሪዋን የገደለችው ግለሰብ በዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንድትቀጣ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ “የወር ደመወዝ አልተከፈለኝም” በሚል ቂም ተነሳስታ አሰሪዋን ገድላች የተባለችው አበቡ ሙላቴ በዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንድትቀጣ ውሳኔ ተላለፈ፡፡ በፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት…

በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው። በውይይቶቹ የሠላም ስምምነቱን ተከትሎ የተገኙ ለውጦችና ውስንነቶች ላይ ምክክር ተደርጓል። በአክሱምና አድዋ ከተሞች እየተደረጉ ባሉ ምክክሮች የፌደራል መንግስቱ ወደ ከተሞች…

በጤናው ዘርፍ ህብረተሰቡን ለማገልገል ከዚህ የበለጠ መስራት ያስፈልጋል – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ ተደራሽነትን ለማረጋገጥና ህብረተሰቡን ለማገልገል የተደረገው ጥረት አበረታች ቢሆንም ከዚህ የበለጠ መስራት ያስፈልጋል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጹ። "አሳታፊ የጤና አገልግሎት ለወረዳ ትራንስፎርሜሽን…

በሽረ ከተማ እና አካባቢው መንግስት እያቀረበ ያለው ሰብዓዊ እርዳታ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል-ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በሽረ ከተማ እና አካባቢው መንግስት እያደረገ ያለው የሰብዓዊ አቅርቦት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በከተማዋ እና በዙሪያዋ ለሚገኙ ማህበረሰቦች እየተደረገ ያለው የሰብዓዊ አቅርቦት በጦርነቱ ወቅት የተፈጠረውን…

በትግራይ ክልል እየመጣ ያለው ሰላም ከቱሪዝም የሚገኘውን ገቢ ይመልስልናል – የአክሱም ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል እየመጣ ያለው ሰላም ከቱሪዝም ያገኙት የነበረውን ገቢ እንደሚመልስላቸው በትግራይ ክልል የአክሱም ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። በክልሉ የነበረው ጦርነት ከቱሪዝም ያገኙት የነበረውን ገቢ በማቋረጡ በኑሯቸው ላይ ከፍተኛ ችግር…

የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ከነገ ጀምሮ ወደ መቀሌ መደበኛ በረራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ መቀሌ ከነገ ጀምሮ ዳግም በረራ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ፥ ተቋርጦ የነበረው ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ የአየር…

በሙስና ላይ የተጀመረውን የተቀናጀ ትግል አጠናክሮ በማስቀጠል ከግብ ለማድረስ ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች የተቀራረበ ፖለቲካዊ ግንዛቤ በመፍጠር አንድነቱን አጠናክሮ የህዝቡን ችግር እንዲቀርፍ ለማስቻል ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ  አዳነች አቤቤ በማጠቃለያ መድረኩ ላይ…

ከ20 ሚሊየን ዶላር በላይ የሆነ በህገ-ወጥ መንገድ የተሰበሰበ የውጭ ምንዛሪ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 ሚሊየን ዶላር በላይ የሆነ በህገ-ወጥ መንገድ የተሰበሰበ የውጭ ምንዛሪ መታገዱን የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡   መንግስት በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ…

በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት መንግስት የሚጠበቅበትን ተፈፃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅ ሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት መንግስት በእሱ በኩል የሚጠበቁበትን ሙሉ ለሙሉ ተፈፃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኑን ወደ መቀሌ ያቀናው ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ አረጋገጠ፡፡ ዛሬ ወደ መቀሌ ያቀናው የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ከህወሓት…

ውሎና አዳራቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ 21 ሺህ የሚጠጉ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ውሎና አዳራቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ 20 ሺህ 991 ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በ11 ከተሞች በተተገበረ 1ኛ ዙር የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ውሎና አዳራቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ 20 ሺህ 991…