Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ሰዎችን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር በማሻገር ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በ15 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎችን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር በማሻገር ወንጀል በተመሰረተበት ሶስት ተደራራቢ ክሶች በ15 ዓመት ጽኑ እስራትና በ105 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ ተቀጣ፡፡   በፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ…

1 ሺህ 187 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 187 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥም 358ቱ ሴቶች ሲሆኑ÷ 57 የሚሆኑት ደግሞ ህጻናትና ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች መሆናቸው…

አሉታዊ መጤ ባህሎች እና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲሰ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እና አሉታዊ መጤ ባህሎችን በመከላከል፣ የስራና ቁጠባ ባህልን በማሳደግ ብዝሃ ባህልን ለማጎልበትና ማህበራዊ ትስስርን በማጠናከር ዙሪያ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ በሐረር ከተማ ተጀምሯል። በዚህ ወቅት የባህልና…

ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ እንደምትቀጥል ጃፓን ገለጸች

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ገለጹ። የጃፓን መንግሥት ለሀገራዊ ምክክሩ ሥራ የሚውሉ ከ7 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውን ሁለት ተሽከርካሪዎች…

ሰላም የትግራይ ህዝብ ፅኑ ፍላጎት መሆኑን የክልሉ ነዋሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም የትግራይ ህዝብ ፅኑ ፍላጎት መሆኑን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የክልሉ ነዋሪዎች ተናገሩ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በተለያዩ የትግራይ ክልል ከተሞች ተዘዋውሮ ያነጋገራቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ህዝቡ በጦርነት እንደተጎዳ…

የሰላም ሚኒስቴር ማህበረ-ባህላዊ እሴቶቻችን ለተሳካ ሀገራዊ ምክክር በሚል ርዕስ ውይይት እያካሄደ ነው

አዲሰ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሰላም ሚኒስቴር ማህበረ-ባህላዊ እሴቶቻችን ለተሳካ ሀገራዊ ምክክር በሚል ርዕስ ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡ ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤትና ከኢትዮጵያ ሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ካውንስል ጋር በጋራ በመሆን ነው…

በሀገራዊ የኮሌራ ማስወገድ እቅድ ትግበራ ላይ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ የኮሌራ በሽታ ማስወገድ እቅድ ትግበራ ላይ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው፡፡   እቅዱ የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ ከዓለም ጤና ድርጅት እና ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር…

ወደ ሽረ ከተማ ነዳጅ እየተጓጓዘ ነው – የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሽረ ከተማ ነዳጅ እየተጓጓዘ መሆኑን የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በባለስልጣኑ የነዳጅ አቅርቦት፣ ሎጅስቲክስና ክትትል ዳይሬክተር አቶ ፈቃዱ ሹመት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች…

ሀገራዊ የአደጋ ስጋት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሰነድ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የአደጋ ስጋት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ጥናት ሰነድ ይፋ መደረጉን የብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡   ጥናቱ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ሊከሰቱ የሚችሉ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች የሚያደርሱትን ቀውስ እና…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታና ነባሩን በአዲስ የማደራጀት ማስፈፀሚያ ፕሮጀክት አፈጻጸም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታና ነባሩን በአዲስ የማደራጀት ማስፈፀሚያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በዲላ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡   በመድረኩ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ፣ የደቡብ ክልል ብልፅግና…