Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሁመራ – ወልቃይት – ሽረ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር እየተጠገነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁመራ - ወልቃይት - ሽረ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር እየተጠገነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮችና የማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽን ዘርፍ ሥራ አስፈፃሚ ሀብታሙ ውቤ…

የስራና ክህሎት እና የትምህርት ሚኒስቴር በትምህርት ስርዓት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራና ክህሎት ሚኒስቴር እና የትምህርት ሚኒስቴር በትምህርት ስርዓት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የተፈረመው ስምምነት የትምህርት ስርዓቱ ሁለንተናዊ ክህሎት የሚያስገኝ እንዲሆንና ተቋማቱ በጋራ…

አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ የፈፀመው ጥቃት መታሰቢያ ነገ በተለያዩ ክልሎች ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽብርተኛው ህወሓት በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የፈፀመው ጥቃት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ ነገ በሲዳማና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በተለያዩ ዝግጅቶች ይካሄዳል፡፡ የሲዳማ ክልል ፕሬስ ሴክሬታሪያት ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ ኢያሱ ዳዊት…

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ ነገ በሐረሪ ክልል ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ ነገ በሐረሪ ክልል እንደሚካሄድ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ሄኖክ ሙሉነህ እንደገለፁት÷ በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ…

የዓለም ጤና ድርጅት የሐረሪ ክልል በጤናው ዘርፍ የሚሠራቸውን ተግባራት እንደሚደግፍ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የሐረሪ ክልል የጤናውን ዘርፍ ተደራሽ ለማድረግ የሚያከናውናቸውን ተግባራት እንደሚደግፍ ገለጸ፡፡ በዓለም ጤና ድርጅት የኢትዮጵያ ኃላፊ ዶክተር ቡሬማ ሳምቦ የተመራው ልዑክ በሐረሪ ክልል ተገኝቶ በእናቶችና ሕጻናት ጤና፣…

የደንበኞችን የእርካታ ደረጃ በሚያሳድጉ ስትራቴጂክ ሥራዎች ላይ ትኩረት ሊደረግ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደንበኞችን የዕርካታ ደረጃ ሊያሳድጉ በሚችሉ ስትራቴጂክ ሥራዎች ላይ ትኩረት ሊደረግ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአገልግሎቱ የመስክ ምልከታ አድርገዋል፡፡…

በሰሜን ዕዝ ላይ ሽብርተኛው ትህነግ የፈጸመው ጥቃት ነገ በድሬዳዋ ይታሰባል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሰሜን ዕዝ ላይ አሸባሪው ትህነግ የፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ ነገ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ይካሄዳል፡፡ የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሀር እንደገለጹት ÷ በሰሜን ዕዝ ላይ ሽብርተኛው ትህነግ የፈጸመውን…

የሰሜን ዕዝ ሰማዕታትን በመዘከር ታሪካዊ አደራችንን እንወጣለን- መከላከያ ሠራዊት

ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም የሰሜን ዕዝ ሰማዕታትን በመዘከር ታሪካዊ አደራችንን እንወጣለን!! ኢትዮጵያ በዘመኗ በርካታ ህልውናዋን የሚጋፉ እብሪት የወጠራቸው ሀገራት ወረራ ፈፅመው ጥቅምና ፍላጎታቸውን ለመጫን ተፈታትነዋታል፡፡ ነገር ግን ኢትዮጵያ ጀግና መውለድ ታውቅበታለችና ጀግኖች ልጆቿ…

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ በነገው ዕለት በመዲናዋ በተለያዩ ሁነቶች ይዘከራል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ መርሐ ግብር በነገው ዕለት በተለያዩ ሁነቶች እንደሚዘከር የአዲስ አበባ የከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡   አስተዳደሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ ጥቅምት 23…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጎፋ ዞን ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጎፋ ዞን ጉብኝት አደረጉ። ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሳውላ እና አካባቢው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የሕዝብ…