Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በ150 ሚሊየን ዶላር የማስፋፊያ ግንባታው እየተከናወነ የሚገኘው የሞጆ ደረቅ ወደብ በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ መመሪያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞጆ ደረቅ ወደብ የሎጀስቲክ አገልግሎት ማዕከል የማስፋፊያ ፕሮጀክት በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቅ በከፍተኛ ፍጥነት እንዲከናወን የሥራ መመሪያ ተሰጠ፡፡ የፕሮጀክቱ የሥራ ኃላፊዎች የግንባታ ሂደቱን በተመለከተ ለትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ…

በኦሮሚያ፣ ጋምቤላ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ሲዳማ እና ሐረሪ ክልሎች የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ህዝባዊ ሰልፍ ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ፣ ጋምቤላ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ሲዳማ እና ሐረሪ ክልሎች እንዲሁም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ህዝባዊ ሰልፍ ነገ ይካሄዳል፡፡ በኦሮሚያ እና ጋምቤላ ክልሎች ነገ የዓለም አቀፉን ያልተገባ ጣልቃ ገብነት እና…

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለት ዙር ሲሰጥ የነበረው የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መጠናቀቁን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በሁለት ዙር ሲሰጥ በነበረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከ…

አቶ አወል አርባ ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በአፋር ክልል ስላለው ወቅታዊ የሰብዓዊ ሁኔታ እና ማህበራዊ አገልግሎት ዙሪያ መክረዋል፡፡…

ነገ በመዲናዋ ለሚካሄደው የድጋፍ ሰልፍ የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ የሚካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታወቀ። "ለኢትዮጵያ እቆማለሁ ድምፄን አሰማለሁ" በሚል መሪ ቃል በሀገር…

ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የጋራንባ ተራራ ማህበረሰብ አቀፍ የቱሪዝም መዳረሻን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የጋራንባ ተራራ ማህበረሰብ አቀፍ የቱሪዝም መዳረሻን መርቀው ከፍተዋል፡፡ አቶ ደስታ ሌዳሞ በዚሁ ወቅት ÷በሀገር አቀፍ ደረጃ ለቱሪዝም ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ እንደሚገኝ ጠቅሰው ክልሉ ይህን ተከትሎ…

ኢትዮጵያ በ90ኛው በለም ዓቀፍ የፖሊስ ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተሳተፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በህንድ ኒውዴልሂ ከተማ በተካሄደው 90ኛው ዓለም አቀፍ የፖሊስ ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተሳትፋለች። ጉባዔው በፈረንጆቹ ከጥቅምት 18 እስከ 21 ቀን 2022 የተካሄደ ሲሆን ÷ የ188 አባል ሀገራት ፖሊስ አዛዦች፣ ሚኒስትሮች እና…

የኢትዮ-ጂቡቲ 2ኛ ሰርኪዩት የኃይል ትስስር መስመር ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ- ጂቡቲ ባለ 230 ኪሎ ቮልት ሁለተኛ ሰርኪዩት ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር እና የማከፋፈያ ጣቢያ ግንባታ ፕሮጀክት በይፋ ተጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሸብር ባልቻ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ…

በደቡብ ክልል በተፈጥሮና በሰው ሠራሽ ችግሮች ለተፈናቀሉ ወገኖች የ320 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በደቡብ ክልል በተፈጥሮ እና በሰው ሠራሽ ችግሮች የተፈናቀሉ ዜጎችን ለማቋቋም የ320 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ድጋፉን ለደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ…

በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት የኢትዮ ኬንያ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ሥራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ኬንያ ባለ 500 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት ውስጥ ኃይል ማስተላለፍ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ህብረተሰቡ ከኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶዎች ንክኪ…