Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የ10ኛው የጣና ፎረም ቅድመ ጉባኤ ውይይቶች መካሄድ ጀመሩ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክረው የጣና ፎረም ጉባኤ የቅድመ ውይይቶች መካሄድ ጀምሯል።
ቅድመ ውይይቱ በቀድሞው የዛምቢያ የነፃነት ታጋይ እና ፕሬዚዳንት በነበሩት ኬኔት ካውንዳ የትግል እና የመሪነት ታሪክ ላይ ነው እየተካሄደ የሚገኘው።…
ኢትዮጵያ የኃይል አቅርቦትን በማሳደግ በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ውህደት እውን እንዲሆን እየሰራች ነው – አቶ አሸብር ባልቻ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅሙንና ተደራሽነቱን ለማሳደግ እና በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ውህደት እውን እንዲሆን እየሰራ መሆኑን የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አሸብር ባልቻ ተናገሩ፡፡
ከምስራቅ አፍሪካ የኃይል ቋት አባል ሀገራት…
በአዲስ አበባ የመታወቂያ እድሳት በተያዘው ወር መጨረሻ ይጀመራል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታግዶ የቆየው የመታወቂያ እድሳት በተያዘው ጥቅምት ወር መጨረሻ እንደሚጀመር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማ አስተዳደሩ ዋና ስራ አስኪያጅ ጥራቱ በየነ ገለጹ።
በመዲናዋ በመታወቂያ አሰጣጥና እድሳት ዙሪያ…
የአዲስ አበባ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡
ምክር ቤቱ ውይይት እንዲደረግባቸው የቀረቡለትን አጀንዳዎች አጽድቋል፡፡
በዚህም የአንድ የምክር ቤቱ አባል ያለመከሰስ መብት ማንሳትን ጨምሮ…
አቶ አሕመድ ሺዴ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋን ለማሻሻል ለምታደርገው ጥረት አጋሮች ድጋፋቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋን ለማሻሻል ለምታደርገው ጥረት የልማት አጋሮች የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠይቀዋል፡፡
ሚኒስትሩ እና የብሄራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ ከዓለም ባንክ እና ከዓለም አቀፉ…
የእንስሳት መኖ ምርት ከግብር ነፃ ሊደረግ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንስሳት መኖ ምርትን ከግብር ነፃ ለማድረግ የሚያሥችል ስራ እየተሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሚኒስቴሩ የመኖ ሃብት ልማት መሪ አሥፈፃሚ አርዓያ አብርሃም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት ከመኖ ምርት ጋር ተያይዞ በተለይም…
አፍሪካውያን ወጣቶች በኢትዮጵያ የዲጂታልና ቴክኖሎጂ የኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩዋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ በሩዋንዳ በተካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ ላይ ተሳትፈዋል።
በሩዋንዳ እየተካሄደ ያለው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ ጎን ለጎን አምባሳደር ለተለያዩ የአፍሪካ ወጣቶችና ለጉባዔው ተሳታፊዎች ስለኢትዮጵያ የዲጂታል…
በሞጆ ደረቅ ወደብ ወደ ውጪ የሚላኩ የጨርቃ ጨርቅ ምርቶች የሚታሸጉበት ማዕከል ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞጆ ደረቅ ወደብ ወደ ውጪ የሚላኩ የጨርቃ ጨርቅ ምርቶች የሚሰባሰቡበትና የሚታሸጉበት ማዕከል ሥራ ጀመረ።
የማዕከሉ ግንባታ በፍሬተርስ ኢንተርናሽናል የተከናወነ ሲሆን ፥ በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ዛሬ ተመርቆ ሥራ…
የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ ዲፕሎማሲ በጎረቤት ሀገራት ለማስፋፋት ያለመ ሁነት በጁባ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ ዲፕሎማሲ በጎረቤት ሀገራት ለማስፋፋት ታሳቢ ያደረገ ሁነት በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ተካሂዷል።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አስተባባሪ ሚኒስትር ዛዲግ አብረሃ፥ በዓለምአቀፍ ደረጃ…
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በተለያዩ መስኮች በትብብር ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡
የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ በ10ኛው የጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡…