Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክ ናይሮቢ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክ ኬንያ ናይሮቢ ገብቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት  ኬንያ ሲደርሱ በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ባጫ ደበሌ የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ በጠቅላይ…

በፕሪሚየርሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 5 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 5 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል፡፡ በባህርዳር ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ኢስማኤል ኦሮ አጉሮ ሀትሪክ ሲሰራ÷ በረከት ወልዴ እና አማኑኤል ገብረሚካኤል የጊዮርጊስን…

የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዜ አብዲ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዜ አብዲ የተመራው የሶማሊያ ፌደራላዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ከፍተኛ ልዑክ አዲስ አበባ ገቡ። ለልዑኩ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድና ሌሎች የስራ…

አየርላንድ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ከሚነኩ ድርጊቷ እንድትታቀብ ኢትዮጵያ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አየርላንድ የፀጥታው ምክር ቤትና የአውሮፓ ህብረትን በመጠቀም እየፈፀመች ከሚገኘው የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ከሚነካ ድርጊቷ እንድትታቀብ ኢትዮጵያ ጠየቀች። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለዓየርላንድ የውጭ…

በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ባለሀብቶችና ኩባንያዎች መዋዕለነዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ279 ሄክታር መሬት ላይ ለፋርማሲዩቲካል አምራቾች በተዘጋጀው ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ባለሀብቶችና የዘርፉ አምራች ኩባንያዎች መዋዕለነዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀርቧል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ …

በጅማ ዞን የመብረቅ አደጋ ሶስት የቤተሰብ አባላትን ህይወት አጠፋ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ቀርሳ ወረዳ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመብረቅ አደጋ እናትና አባትን ጨምሮ የሶስት ቤተሰብ አባላት ህይወት ማለፉን ፖሊስ ገለጸ፡፡   የቀርሳ ወረዳ ፖሊስ እንዳስታወቀው ÷ትናንት ሌሊት 9 ሰዓት ላይ በጣለው ከባድ…

የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክ ካርቱም ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወንድማማችነትን እና የአረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲን ዓላማ ለማስተዋወቅ የኢትዮጵያ የወጣቶች ልዑክ ካርቱም ገባ፡፡ ወደ ካርቱም ያመራው የኢትዮጵያ ወጣቶች ልኡካን ቡድን በዴሞክራሲ ሥርአት ግንባታ ማዕከል ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሙሳ አህመድ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ለሰራዊቱ ከ214 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት ከ214 ሚሊየን ብር በላይ የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።   ድጋፉን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የፋይናስ ኃላፊ ወይዘሮ ነጂባ አክመል ለመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሊዊጂ…

በጋምቤላ ክልል ያለው የጤና አገልግሎት ጥራትና ተደራሽነት በቂ ባለመሆኑ ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት እንዲሠሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ያለው የጤና አገልግሎት ጥራትና ተደራሽነት በቂ ባለመሆኑ የተጀመረውን ለውጥ በዘላቂነት ለማስቀጠል ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት ሊሠሩ እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ተናገሩ፡፡ በጋምቤላ ክልል ፍትሐዊ የጤና…

ባህላዊ እሴቶችን በሙዚቃ መግለፅን ዓላማ ያደረገ የሙዚቃ ኮንሰርት በሚሌኒየም አዳራሽ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህላዊ እሴቶችን በሙዚቃ መግለፅን ዓላማ ያደረገ አንጋፋ አርቲስቶች የሚሳተፉበት የሙዚቃ ኮንሰርት በሚሌኒየም አዳራሽ ሊካሄድ ነው። የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 05 ቀን 2015 ዓ.ም የሚካሄደው ‘ማጀቴ’ የተሰኘው ይህ የሙዚቃ ኮንሰርት፥ ሻኩራ…