Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የህዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ መመረቅን አስመልክቶ ለሚካሄደው የድጋፍ ሰልፍ የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቅቆ መመረቅን አስመልክቶ በመስቀል አደባባይ ለሚካሄደው የድጋፍ ሰልፍ የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ።
ለድጋፍ ሰልፉ የተወሰኑ መንገዶች ዝግ እንደሚደረጉ ያስታወቀው የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ፤…
በሞተር ኃይል የሚንቀሳቀሱ ጀልባዎች ከቀረጥ እና ታክስ ነጻ እንዲገቡ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞተር ኃይል የሚንቀሳቀሱ ጀልባዎች ለአንድ ዓመት ከቀረጥ እና ከታክስ ነጻ ሆነው እንዲገቡ ተፈቅዷል አለ የገንዘብ ሚኒስቴር፡፡
ሚኒስቴሩ ለፋና ዲጂታል በላከው መግለጫ÷ ኢትዮጵያ ለቱሪስት መዳረሻ የሚሆኑ የበርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች፣ የዱር…
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 የትምህርት ዘመን የተሰጠው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት በነገው ዕለት ይፋ ይሆናል።
የትምህርት ሚኒስቴር ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳስታወቀው፤ የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ በነገው ዕለት ከ10 ሰዓት ጀምሮ ለመገናኛ ብዙሃን…
ጽንፈኛው ፋኖ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ተልዕኮ በመቀበል በውክልና ጦርነት ሀገር ለማፍረስ እየሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው ጽንፈኛው ፋኖ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ተልዕኮ በመቀበል በውክልና ጦርነት ሀገር ለማፍረስ እየሰራ ነው አለ እጁን ለመንግስት የሰጠው የቡድኑ የመረጃና ደህንነት ሃላፊ ያረጋል አያና ።
በአማራ ክልል ራሱን “የራስ…
መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በከተሞች ለማስፋፋት በትኩረት ይሰራል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዲጂታል ቴክኖሎጂን ጥቅም ላይ በማዋል ቀልጣፍ አገልግሎት መስጠት ያስችላል አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ የሚዛን አማን መሶብ…
የሸካቾዎች የእውነት መንገድ… ዎራፎ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአያሌ ዓመታት ሸካቾዎች የሚያጋጥማቸውን ችግር ከቱባው ባሕላቸው በተቀዳ ሀገር በቀል ዕውቀትና ጥበብ ሲሻገሩ ኖረዋል።
በማስተዋል ችግርን ሲሻገሩ ከኖሩበት ባህላዊ ክዋኔዎች መካከል እውነትን ለማግኘት የሚሄዱበት የአውጫጭኝ ሥርዓት አንዱ ነው፡፡…
በሐረር ከተማ ለአካባቢ ዘላቂ ልማት ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረር ከተማ የወንዝ ዳርቻ ልማትን ተግባራዊ በማድረግ ለአካባቢ ዘላቂ ልማት ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ።
የሐረሪ ክልል መስተዳድር ም/ቤት በሐረር ከተማ በሚገኙ ወንዞች ላይ የወንዝ ዳርቻ ልማት ማከናወን…
በአፋር ክልል አርብቶ አደሮችን በግብርና ሥራ የማሳተፍ ሒደት…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል አርብቶ አደሮች በግብርና ሥራ በስፋት እንዲሰማሩ የተጀመረው ጥረት ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገበ ነው አለ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ፡፡
የቢሮው ሃላፊ አቶ መሐመድ አሊ ቢኢዶ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ከለውጡ በፊት በአፋር ክልል…
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን አንድነት እና ጽናት ውጤት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን አንድነት እና ጽናት ውጤት ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ መመረቁን አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፓናል ውይይት…
እምቅ ሃብቶችን በማልማት የሕዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ጥረት ይደረጋል – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እምቅ ሃብቶችን በማልማትና የጋራ እሴቶችን በማጎልበት የሕዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጠናከረ ጥረት ይደረጋል አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፡፡
አቶ ጥላሁን በክልሉ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በርካታ ስኬቶች…