Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ ልምድ ወደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እንደሚያስፋፋ ተመድ ገለፀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንጓዴ አሻራ የቀጠናው አገራት አንድ የትብብር መስክ እንዲሆን ኢትዮጵያ እየሰራች መሆኑን አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ።
ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ እያከናወነች ያለውን የአረንጓዴ አሻራ ስራ እና የተገኙ መልካም…
ተመድ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ ድጋፉን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) በኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የሚያደርሰውን ሰብዓዊ ድጋፍ ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች…
የአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጄክት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጄክት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ በስካይላይት ሆቴል ተካሂዷል፡፡
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ…
የዓለም የቱሪዝም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በአሶሳ ከተማ ከነገ ጀምሮ ይከበራል
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የቱሪዝም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ35ተኛ ጊዜ "አዲስ እሳቤ ለቱሪዝም "በሚል መሪ ቃል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ከነገ ጀምሮ ይከበራል፡፡
ቀኑ ከነገ ጀምሮ እስከ መስከረም…
ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን በምጣኔ ሐብት ለመተሳሰር በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በመሰረተ ልማት ግንባታና በምጣኔ ሐብት ትስስር በጋራ ለመልማት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መከሩ።
የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል…
የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 93 ፕሮጄክቶችን መርምሮ አፀደቀ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሔደው መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ የኢንቨስትመንት ፕሮጄክቶች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።
መስተዳድር ምክር ቤቱ በግብርና፣ በኢንዱስትሪ እና በአገልግሎት ዘርፍ የቀረቡ 93 ፕሮጄክቶችን መርምሮ…
ጸደይ ባንክ የፊታችን ቅዳሜ ስራ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጸደይ ባንክ በመጪው ቅዳሜ በ11 ቢሊየን ብር ጠቅላላ ካፒታል ሥራ እንደሚጀምር የባንኩ ቦርድ ገልጿል።
ባንኩ ሥራ ለመጀመር የሚያስችለውን ቅድመ ሁኔታ ማጠናቀቅ አስመልክቶ በዛሬው ዕለት መግለጫ…
የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ሪፖርት ተዓማኒ ያልሆነ፣ ሙያዊ አካሄድን ያልተከተና ፖለቲካዊ ዓላማ ያነገበ ነው – አምባሳደር ዘነበ ከበደ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ሪፖርት ተዓማኒ ያልሆነ፣ ሙያዊ አካሄድ ያልተከተና ፖለቲካዊ ዓላማ ያነገበ ነው ሲሉ በጄኔቫ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ዘነበ ከበደ ገለጹ።
በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ የሚገኘው…
ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ምርመራ የባለሙያዎች ኮሚሽን ያቀረበውን ሪፖርት በርካታ ሀገራት እንደማይቀበሉት ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ምርመራ የባለሙያዎች ኮሚሽን ያቀረበውን ሪፖርት በርካታ ሀገራት እንደማይቀበሉት አስታወቁ።
51ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባውን ከመስከረም 2 ቀን 2015 ዓ.ም…
የመጪው በጋ ወቅት የዝናብ ሁኔታ ከመደበኛ በታች እንደሚሆን ይጠበቃል
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጪው የበጋ ወቅት የዝናብ ሁኔታ ከመደበኛ በታች እንደሚሆን የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ ።
ኢንስቲትዩቱ ያለፈው የክረምት ወቅት ትንበያ ግምገማና የመጪው የበጋ ወቅት የአየር ጸባይ ትንበያ ላይ የሚመክር መድረክ አካሂዷል።…