Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን “ኢንሱሌሽን ብላንኬት” ማምረቻ ፋብሪካ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ6 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ በሆነ ወጪ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ያስገነባውን የአውሮፕላን "ኢንሱሌሽን ብላንኬት" ማምረቻ ፋብሪካ አስመርቋል። ፋብሪካው በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ቅጥር ግቢ…

ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ የተፈጸመው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጊዜያዊ የመጀመሪያ ሪፖርት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ የተፈፀመውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በተመለከተ የሚኒስትሮች የጋራ ግብረሃይል ጊዜያዊ የመጀመሪያ ሪፖርቱን ይፋ አድርጓል፡፡ ግብረ ሃይሉ ባለፉት 8 ወራት ማለትም ከመስከረም እስከ መጋቢት 25 ቀን…

በመዲናዋ አማኑኤል አካባቢው በጎርፍ አደጋ የወደሙ ቤቶች ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አማኑኤል አካባቢ በተፈጥሮ አደጋ የመኖሪያ ቤታቸው የፈረሰባቸው ወገኖች ዛሬ የመልሦ ግንባታ ሥራ ተጀምሯል፡፡ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ በመልሦ ግንባታ…

ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች በወንጀል ጉዳይ ላይ በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፍትሕ ሚኒስቴርና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የፍትሕ ሚኒስቴር በወንጀል ጉዳይ ላይ በትብብር ለመስራትና ወንጀለኞችን አሳልፎ መስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የፍትሕ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አለምአንተ አግደው…

“የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ሪፖርት ለፖለቲካዊ ፍላጎት ማስፈጸሚያነት የዋለ እና እውነታውን የካደ ነው” – ጄፍ ፒርስ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ያወጣው ሪፖርት ለፖለቲካዊ ፍላጎት ማስፈጸሚያነት የዋለ እና እውነታውን የካደ መሆኑን የታሪክ ተመራማሪው ጄፍ ፒርስ አስታወቁ። ጄፍ ፒርስ ካናዳዊው የታሪክ ተመራማሪ እና ደራሲ ሲሆኑ…

በደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ጄነራል ታባን ዴንጋይ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑካኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የመከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር አብርሃም በላይና የአፍሪካ ጉዳዮች…

ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም የእስራኤል መንግስት በሲዳማ ክልል በሚደርጋቸው ድጋፎች እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…

ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል ለሚያካሄደው ሕዝበ ውሳኔ 541 ሚሊየን ብር በጀት ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል ለሚያካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የ541 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ የበጀት ጥያቄ አቅርቧል፡፡ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ለሚያካሂደው ሕዝበ ውሣኔ…

የአማራ ክልል ፖሊስ በተለያዩ ወንጀሎች ጠረጠርኩት ያለውን ዘመነ ካሴን በቁጥጥር ስር አዋለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ፖሊስ በተለያዩ ወንጀሎች ጠረጠርኩት ያለውን ዘመነ ካሴን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ ግለሰቡ በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 3 በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ተደብቆ በህብረተሰቡ ጥቆማ መያዙን የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን የታክቲክ ወንጀል…

በትምህርቱ ዘርፍ የሚታዩ ሙስና እና ብልሹ አሠራርን ያመላከተ ጥናት ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በትምህርቱ ዘርፍ የሚታዩ የሙስናና ብልሹ አሠራርን በተመለከተ ጥናት ማካሄዱን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከ600 በላይ ለሚሆኑ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚገኙ የትምህርት ዘርፍ የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ሥራ…