Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ተገኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተዋል።
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በትናንትናው ዕለት በንግስት ኤልሳቤጥ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ለንደን በመገኘት መግለጻቸው ይታወሳል፡፡…
ኢትዮጵያና ቻይና በኢኮኖሚና በተለያዩ መስኮች ይበልጥ ለመተባበር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ጋር ተወያይተዋል።
ኒውዮርክ ውስጥ እየተካሄደ ባለው 77ኛው የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባዔ እየተሳተፉ የሚገኙት…
የፎረም ኦፍ ፌዴሬሽንስ ፕሬዚዳንት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፎረም ኦፍ ፌዴሬሽንስ ፕሬዚዳንት ሩፓክ ቻቶፓዲሂያይ ለሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ በቆይታቸው÷ ከሰላም ሚኒስቴር፣ ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ከብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች እንዲሁም ከተለያዩ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዮርዳኖስ አማን ከተማ በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ወደ ዮርዳኖስ አማን ከተማ ዛሬ በረራ ጀመረ።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና…
አንዳንድ ሀገራትና ተቋማት አሸባሪው ህወሓት የፈጸማቸውን አሰቃቂ ወንጀሎች ደብቀዋል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን የተለያዩ ወንጀሎችንና በደሎችን ቢፈጽምም አንዳንድ ሀገራትና ተቋማት የሚከተሉት የተዛባ አካሄድ እውነታው እንዳይወጣ አድርጓል ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪው ንጋቱ አበበ ከፋና…
የመስቀል፣ ደመራና ኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ሊጠናከሩ ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩኔስኮ የተመዘገቡት የመስቀል፣ ደመራና ኢሬቻ በዓላት አከባበር ደማቅና ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ በመሠረተ ልማትና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት በተቀናጀ አግባብ ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ ተገለፀ።
በምክትል…
የሶማሌ ክልል ዳያስፖራዎች የምክክር መድረክ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልልና የክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራ የጋራ ምክክር መድረክ በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
በምክክሩ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ፅህፈት ቤት ኃላፊ ዶክተር ሁሴን ሃሺ ቃሲምን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ከተለያዩ…
በመዲናዋ በ699 ጤና ተቋማት ላይ የእርምት እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ባካሄደው የደረጃ ልየታ 699 ጤና ተቋማት ላይ የእርምት እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡
የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አምደየሱስ አድነው፥…
አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በቤኒሻንጉል ክልል ለቱሪዝም ቀን እየተደረገ ያለውን ዝግጅት ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተደረገ ያለውን የቱሪዝም ቀን ዝግጅት ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡
በአምባሳደሯ የተመራው ልዑክ በዛሬው እለት በክልሉ የሚገኘውን የሼህ ሆጀሌ አልሃሰን የችሎት አዳራሽን…
በ130 ሚሊየን ዶላር የተገነባው “የሬድ ፎክስ” የመረጃ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ በ130 ሚሊየን ዶላር የተገነባው “የሬድ ፎክስ ሶሉሽንስ ግሩፕ” የመረጃ ማዕከልና ዋና መስሪያ ቤት በይፋ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡
የአገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት…