Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአዳባ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከአዳባ ከተማ ወደ ላጆ ከተማ ሲጓዝ በነበረ መለስተኛ የህዝብ ማመላለሻ አይሱዙ መኪና ላይ በደረሰ የመገልበጥ አደጋ የተከሰተ መሆኑን…

የመስቀል፣ ደመራና የኢሬቻ በዓላት አከባበርን አስመልክቶ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪዎቹ የመስቀል፣ ደመራና የኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ለማስቻል ያለመ ውይይት ተካሄደ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ውይይቱን ከማዕከል እስከ ወረዳ ከሚገኙ የፀጥታ መዋቅሮችና ባለድርሻ አካላት ጋር ነው ያደረገው።…

የአፍሪካ ወጣቶችን የማስተሳሰር መርሐግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጋራ የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ የኢትዮጵያውያንና ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ወጣቶችን የማስተሳሰር መርሐ ግብር ይፋ አድርጓል ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ…

ፋና በሚዲያው ዘርፍ የሰለጠነውን አለም ተሞክሮ በመቀመር ለሀገሪቱ ልማትና መልካም ገፅታ እንደሚሰራ ዋና ስራ አስፈጻሚው አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚዲያው ዘርፍ የሰለጠነውን አለም ተሞክሮ ወደ አገር ቤት በማምጣት ለአገራችን የመልካም ገፅታ ግንባታ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ አስታወቁ። የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው ይህን…

እስራዔል የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ያለውን አቋም አደነቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል ፓርላማ ምክትል አፈ ጉባዔ ዝቪ ሃውዘር የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ያለውን አቋም አደነቁ፡፡ በእስራዔል የኢትዮጵያ አምባሳደር ረታ አለሙ ከእስራኤል ፓርላማ ምክትል አፈ ጉባዔ ዝቪ ሃውዘር ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ…

በዓለም አቀፍ የሳይንስ ውድድር ከምርጥ 30 ተወዳዳሪዎች ውስጥ የተካተተው ኢትዮጵያዊ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በዓለም አቀፍ የሳይንስ ውድድር ለግማሽ ፍጻሜ ከተለዩት ምርጥ 30 ተወዳዳሪዎች ውስጥ የተካተተው የ18 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ አቤል አሰፋ ምርጥ 15 ውስጥ ለመካተት እየተወዳደረ ነው፡፡ ውድድሩ ‘ብሬክስሩ' በተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት በየዓመቱ ተዘጋጅቶ…

ሚኒስቴሩ የከተሞች የቤት አቅርቦት ወደ 84 ከመቶ ለማሳደግ እየሰራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተሞች የቤት አቅርቦት ከ64 ከመቶ ወደ 84 ከመቶ ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የከተማ ልማትና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የከተማ ልማትና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዲኤታ ሔለን ደበበ፥ መንግሥት ባለፉት ዓመታት የቤት ችግሩን ለመቅረፍ ጥረት…

የምክር ቤቶቹ  አባላት ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች አባላት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ።   የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ ምክትል አፈጉባኤ ሎሚ በዶ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ዛህራ ሁመድን…

የ2015 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት ዛሬ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት በተገቢው መንገድ መጀመሩን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ተዘዋውሮ ተመልክቷል፡፡ በተለይ በዘንድሮው ዓመት የአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት የሚጀመርበት እንደመሆኑ፥ ትምህርት ቤቶች…

የግዳን ወረዳ ነዋሪዎች እና የድሬዳዋ ከተማ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የአይነት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እና የሰሜን ወሎ ዞን ነዋሪዎች ግንባር ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የአይነትና የስንቅ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በሰሜን ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ነዋሪዎች በሰሜን ወሎ ግዳን ግንባር ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት…