Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ቀጠናዊ የሚኒስትሮች ፎረምን እያስተናገደች ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ቀጠናዊ የሚኒስትሮች ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ "ቀጠናዊ የክህሎት እና የወጣቶች ሥራ ስምሪት" ቴክኒካል ቡድን ለማቋቋም በተደረገው ስምምነት መሠረት የአባል ሀገራቱ የቴክኒክ ቡድን…

የአይሻ ሁለት የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ከብሔራዊ የኃይል ቋት ጋር ተገናኘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአይሻ ሁለት የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ከብሔራዊ የኃይል ቋት ጋር የማገናኘት ሥራ በስኬት መከናወኑ ተገለጸ፡፡ የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጁ ሙሉቀን ተሰማ እንደተናገሩት ÷ 40 ሜጋ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያመነጩ 16 የንፋስ ተርባይኖች…

አሰልጣኝ ውበቱ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሱዳን ለምታደርገው የወዳጅነት ጨዋታ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊፋ ኢንተርናሽናል ጨዋታዎች ወቅትን በመጠቀም ከሱዳን ብሄራዊ ቡድን ጋር መስከረም 13 እና መስከረም 16 አዲስ…

በአዲስ አበባ የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ተቋማትም መርሐ ግብሩ እየተካሄደ ነው፡፡ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የተገኙት የአዲስ አበባ ትምህርት…

የአማራ ክልል የከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2015 በጀት አመት ዕቅድ ትውውቅ እያካሄደ ነው። ቢሮው "ከተሞችን የለውጥና የብልፅግና ማዕከል እናደርጋለን" በሚል መሪ ቃል ነው በደብረ ማርቆስ ከተማ…

አምባሳደር ሐሰን ኢብራሂም የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት አል ሲሲ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብጽ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ሐሰን ኢብራሂም ሙሳ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ አቀረቡ። ፕሬዚዳንት አል ሲሲ አዲስ አምባሳደሮችን በካይሮ አቀባበል ያደረጉላቸው ሲሆን፥ በቆይታቸው…

አሸባሪው ሕወሓትን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ለ3ኛ ዙር የከፈተውን ጦርነት የሚያወግዝ እና አሜሪካ በሽብር ቡድኑ ላይ እርምጃ እንድትወስድ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄደ። በሰላማዊ ሰልፉ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሁም…

ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ በንግስት ኤልሳቤጥ 2ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን በለንደን በመገኘት ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ 2ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን በለንደን በመገኘት ገለጹ። ፕሬዚዳንቷ በንግስቷ ህልፈት በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ሀዘናቸውን ለመግለፅ ለንደን ሂትሮ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የቤኪንግሃም…

በፍኖተሰላም በ140 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ መሰረተ ልማቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተሰላም ከተማ አስተዳደር ባለፈው 2014 በጀት ዓመት ግንባታቸው የተጀመሩ መሰረተ ልማቶች ግንባታቸው ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። ፕሮጀክቶቹ በከተማ አስተዳደሩ የውስጥ ገቢ፣ በህብረተሰቡ…

ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ለኢፌዴሪ አየር ኃይል ከ12 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ ተደረገ፡፡ የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር በስሩ ካሉ ወረዳና ከተሞች ያሰባሰበውን ከ6 ሚሊየን ብር በላይ…