Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመሬት መንሸራተት ምክንያት ተዘግቶ የነበረው የጋምቤላ-አዲስ አበባ መንገድ አገልግሎት መስጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሬት መንሸራተት ምክንያት ተዘግቶ የነበረው ጋምቤላን ከአዲስ አበባ የሚያገናኘው የአስፓልት መንገድ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጅማ ዲስትሪክት አስታወቀ።
የዲስትሪክቱ የራስ ኃይል የመንገድ ጥገና ስራ አስኪያጅ…
ትምህርት ቤቶች አካባቢ የሚከናወኑ አዋኪ ድርጊቶችን ለመከላከል በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤቶች አካባቢ የሚከናወኑ አዋኪ ድርጊቶችን በመከላከል በስነ-ምግባር የታነጸ ትውልድ ለማፍራት በትኩረት እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ እንደተናገሩት÷…
ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውር የነበረ ተጠርጣሪ ከ20 የጦር መሳሪያዎች ጋር እጅ ከፍንጅ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውር የነበረ ተጠርጣሪ ከ20 ህገወጥ የጦር መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር መዋሉን የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋለው በህብረተሰቡ…
በሐረሪ ክልል የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች አሸባሪው ህወሓት ለ3ኛ ዙር የከፈተውን ጦርነት አወገዙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች አሸባሪው ህወሓት ለ3ኛ ዙር የከፈተውን ጦርነት አውግዘዋል፡፡
በሐረሪ ክልል የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
በውይይት መድረኩ ÷በአሸባሪው የህወሓት ቡድን …
የትግራይ ህዝብ አሸባሪውን ህወሓት በቃህ ሊለው እንደሚገባ በቁጥጥር ስር የዋሉ የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ህዝብ አሸባሪውን ህወሓት በቃህ ሊለው ይገባል ሲሉ በመከላከያ ሰራዊት በቁጥጥር ስር ያዋላቸው የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ተናገሩ፡፡
በማይጠምሪ ግንባር በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ከዋሉ የሽብር ጥቃት ለመፈጸም በአሸባሪው ህወሓት…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የእርድ ከብቶችን ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 1 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የእርድ ከብቶችን ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ይስሐቅ አብዱልቃድር እና የክልሉ ሰላም…
ሀገር አቀፍ የአፈ ጉባዔዎች የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁሉንም ክልል የምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች እና የከተማ አስተዳደር አፈ ጉባዔዎችን እና የተለያዩ የምክር ቤት አባላትን ያካተተ የአፈ ጉባዔዎች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ ተሳታፊ…
የዲፕሎማሲ ጫናዎችን ለመከላከል የዳያስፖራው ሚና ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ሉዓላዊነትን ለማስከበር ለሚደረገው እንቅስቃሴ ያልተገቡ የዲፕሎማሲ ጫናዎችን ለመከላከል የዳያስፖራው ሚና ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ።
የዳያስፖራ…
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለአፋር ክልል 14 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለአፋር ክልል 14 ሚሊየን ብር የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሎሚ በዶ ሰመራ ተገኝተው ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ አስረክበዋል፡፡…
በወልዲያና ዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ከ200 በላይ ሰርጎ ገቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልዲያ ከተማ አስተዳደር እና በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የአሸባሪው ህወሓትን የጥፋት ተልዕኮ ተቀብለው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ200 በላይ ሰርጎ ገቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ።
የወልዲያ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ…