Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በውሃ ሃብት ዘርፍ በተከወኑ ተግባራት በቀጣናው ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እውን እየሆነ ነው – ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት በውሃ ሃብት ዘርፍ ላይ በተከናወኑ ተግባራት በቀጣናው ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እውን እየሆነ ነው አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት አፈጻጸም ግምገማ…

ከወጪ ንግድ ከ5 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ባለፉት 6 ወራት ከወጪ ንግድ ከ5 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል አሉ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የ6 ወራት የንግድ ዘርፍ አፈጻጸም ግምገማ…

አዲስ አበባን የዓለም አቀፍ መድረኮች ማዕከል ለማድረግ የምናደርገውን ጥረት አጠናክረን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን የብልጽግና ተምሳሌት እንዲሁም የዓለም አቀፍ መድረኮች ማዕከል ለማድረግ የምናደርገውን ጥረት አጠናክረን እንቀጥላለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በአዘርባጃን ባኩ ከተማ በሚካሄደው የዓለም…

ኢትዮጵያ በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ያላትን ተሳትፎ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ያላትን ተሳትፎ በማጠናከር በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ እንቅስቃሴዋን አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ተመራማሪ የሆኑት ሃይማኖት እሸቱ (ዶ/ር)። ተመራማሪዋ ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት…

2 ነጥብ 6 ሚሊየን ዓመታትን ያስቆጠረ የሰው ልጅ ዝርያ በአፋር ክልል ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 2 ነጥብ 6 ሚሊየን ዓመታትን ያስቆጠረ እና ፓራንትሮፕስ የሚል ስያሜ ያለው የሰው ልጅ ዝርያ በአፋር ክልል ሚሌ ሎጊያ በተባለ ስፍራ ተገኝቷል። የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኤሊያስ ሽኩር በሰጡት መግለጫ፥ ባለስልጣኑ…

በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ በማስተላለፍ ኢትዮጵያ ከ13 ሚሊየን ዶላር በላይ እንድታጣ በማድረግ የተጠረጠረው ግለሰብ ተከሰሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ በማስተላለፍ ኢትዮጵያ ከ13 ሚሊየን ዶላር በላይ እንድታጣ በማድረግ የተጠረጠረው ግለሰብ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ልዩ ልዩ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ክስ ቀረበበት። ተከሳሹ ነጋሲ ተስፋልደት በ2017…

ኮሚሽኑ ከጥምረት ለሴቶች ድምፅ አጀንዳዎችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥምረት ለሴቶች ድምፅ ያሰባሰባቸውን አጀንዳዎች በዛሬው ዕለት ተረክቧል፡፡ በርክክቡ ወቅት የተገኙት ዋና ኮሚሽነር መሥፍን አርአያ (ፕ/ር) ሀገራዊ ምክክሩ የደረሰበት ደረጃና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን በተመለከተ…

በክልሉ በተኪ ምርቶች ከ20 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪን ማስቀረት ተችሏል

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በግማሽ በጀት ዓመት በተኪ ምርቶች ከ20 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪን ማስቀረት ተችሏል አለ የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ዘመድኩን ሰሎሞን እንዳሉት÷ በክልሉ ለኢንዱስትሪ…

309 መገናኛ ብዙኃን የማሰራጨት ፈቃድ አግኝተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በኢትዮጵያ 309 መገናኛ ብዙኃን ተመዝገበውና ፈቃድ አግኝተው እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ አለ። በህግ መሰረት የብሮድካስት አገልግሎት የፈቃድ ሁኔታን የሚወስነው፣ ፈቃድ የሚሰጠው፣ የሚያድሰው እና የሚያግደው…

የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎችን ተግቶ በመስራት ሁለንተናዊ ብልፅግናን ማረጋገጥ ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የ2018 በጀት ዓመት ክልላዊ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ በኮንሶ ዞን ካራት ማዕከል ተገኝተው በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ የአካባቢ ጥበቃና የተፈጥሮ ሀብት…